Page 1 of 1

ያለባህል ጽዳት፣ ፓለቲካ የቆርኪ በከራ ነው!!

Posted: 23 Jul 2022, 14:12
by gearhead
በምላስ የታጀበው የተጣቢነት በሀል፣ የፊውዳሊዝም ጭራ ቅሪት ቢሆንም ዳሩ፣ ልክ እንደ አባት ባህሉ የሚፀዳው በደም ላቫጆ ብቻ ነው!! ተጣቢነትና እንዱስትሪ አብረው ሊሄዱ አይችሉም!!