Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 35664
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Horus » 23 Jul 2022, 13:00

"በዘረኝነትና ሌብነት ላይ የተመሰረተ መዋቅር አለ" በማለት በሚኒስትር ደረጃ ያለው ታዬ ደንድ እቅጭ ፋክቱን ጸሃይ ላይ አሰጣው ። በኦሮሚያ ውስጥ የዚህ ዘረኝነትና ሌብነት መዋቅር (ድርጅት) ቁንጮና አደራጅ ሺመልስ አብዲሳ ነው ። ይህን ፋክት ሁላችንም እናውቀው ነበር። ስለዚህም ነው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን እንዲያነሳ የዛሬ ሁለት አመት ያሳሰብነው ።

አሁን ትልቁና ወሳኙ ጥያቄ አቢይ አህመድ በዚህ 'የዘረኝነትና ሌብነት' ድርጅትና ሰንሰለት ውስጥ ያለው ሚናና ቦታ ምንድን ነው የሚለው ነው። ከዚህ ቀደም ፓርላማ ውስጥ አንጋሳ እንዳለው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን የማያነሳ ከሆነ አቢይ አህመድ እራሱ የዚህ 'ዘረኝነትና ሌብነት ተቋም' ሌላው ቁንጮ ያደርገዋል ማለት ነው።

ይህም ሆነ ያ የነገሮቹ ሁሉ ቁልፍ ምንድን ነው? ጉዳዩ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ የሰሜን ሸዋው ታዬ ደንድአ አሬዶ ቅልብጭ አድርጎ ቀርጾታል፤ "የተረኛ ኦሮሞ ዘረኝነትና ሌብነት"! ሃቀኛና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ኦሮሞች ይህን 'ዘረኛና ሌባ ተቋም' ማጋለጥ መጀመራቸው እሰይ የሚያስብል ነው ።

Last edited by Horus on 23 Jul 2022, 13:09, edited 3 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 11508
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Union » 23 Jul 2022, 13:03

ውታፍ ነቃይ ሆረስ፣ነቄ አልኩ አሁን ለማለት ነው የምትጋጋጪው? ወደሸ ነው ደደቢት አለ :lol:

አሜን ብለናል :lol: :lol: :lol:

እየሱስ ጌታ ነው ብለናል :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
23 Jul 2022, 13:00
"በዘረኝነትና ሌብነት ላይ የተመሰረተ መዋቅር አለ" በማለት በሚኒስትር ደረጃ ያለው ታዬ ደንድ አእቅጭ ፋክቱን ጸሃይ ላይ አሰጣው ። በኦሮሚያ ውስጥ የዚህ ዘረኝነትና ሌብነት መዋቅር (ድርጅት) ቁንጮና አደራጅ ሺመልስ አብዲሳ ነው ። ይህን ፋክት ሁላችንም እናውቀው ነበር። ስለዚህም ነው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን እንዲያነሳ የዛሬ ሁለት አመት ያሳሰብነው ።

አሁን ትልቁና ወሳኙ ጥያቄ አቢይ አህመድ በዚህ 'የዘረኝነትና ሌብነት' ድርጅትና ሰንሰለት ውስጥ ያለው ሚናና ቦታ ምንድን ነው የሚለው ነው። ከዚህ ቀደም ፓርላማ ውስጥ አንጋሳ እንዳለው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን የማያነሳ ከሆነ አቢይ አህመድ እራሱ የዚህ 'ዘረኝነትና ሌብነት ተቋም' ሌላው ቁንጮ ያደርገዋል ማለት ነው።

ይህም ሆነ የነእሮቹ ሁሉ ቁልፍ ምንድን ነው? ጉዳዩ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ የሰሜን ሸዋው ታዬ ደንድአ አሬዶ ቅልብጭ አድርጎ ቀርጾታል፤ "የተረኛ ኦሮሞ ዘረኝነትና ሌብነት"! ሃቀኛና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ኦሮሞች ይህን 'ዘረኛና ሌባ ተቋም' ማጋለጥ መጀመራቸው እሰይ የሚያስብል ነው ።

eden
Member+
Posts: 9747
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by eden » 23 Jul 2022, 13:13

ፓርላማ ውስጥ አንጋሳ እንዳለው
Correction, MP Angasa's allegations against Regional President Shimels was livestreamed on Facebook, not inside the parliament

Horus - do you think this is a question of willingness or ability? Is President Shimels too big to jail?
Last edited by eden on 23 Jul 2022, 13:15, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 35664
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Horus » 23 Jul 2022, 13:14

Union = also known as Noble Amhara, Right, Educator, Present...etc = Weyane !!! የቀድሞ ዘረኞችና ሌቦች :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Right » 23 Jul 2022, 14:03

Union is union and I am Right.
When you are caught red handed you name call people to avoid the facts.

Do you really believe Shimelese Abdisa do things without the approval of Abiye?
Are you serious?
Abiye and Shimelese work together. Shimelese is where he is today because Abiye couldn’t get along with Lema Megersa.
Dishonest.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12268
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by DefendTheTruth » 23 Jul 2022, 16:01

Horus wrote:
23 Jul 2022, 13:00
"በዘረኝነትና ሌብነት ላይ የተመሰረተ መዋቅር አለ" በማለት በሚኒስትር ደረጃ ያለው ታዬ ደንድ እቅጭ ፋክቱን ጸሃይ ላይ አሰጣው ። በኦሮሚያ ውስጥ የዚህ ዘረኝነትና ሌብነት መዋቅር (ድርጅት) ቁንጮና አደራጅ ሺመልስ አብዲሳ ነው ። ይህን ፋክት ሁላችንም እናውቀው ነበር። ስለዚህም ነው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን እንዲያነሳ የዛሬ ሁለት አመት ያሳሰብነው ።

አሁን ትልቁና ወሳኙ ጥያቄ አቢይ አህመድ በዚህ 'የዘረኝነትና ሌብነት' ድርጅትና ሰንሰለት ውስጥ ያለው ሚናና ቦታ ምንድን ነው የሚለው ነው። ከዚህ ቀደም ፓርላማ ውስጥ አንጋሳ እንዳለው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን የማያነሳ ከሆነ አቢይ አህመድ እራሱ የዚህ 'ዘረኝነትና ሌብነት ተቋም' ሌላው ቁንጮ ያደርገዋል ማለት ነው።

ይህም ሆነ ያ የነገሮቹ ሁሉ ቁልፍ ምንድን ነው? ጉዳዩ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ የሰሜን ሸዋው ታዬ ደንድአ አሬዶ ቅልብጭ አድርጎ ቀርጾታል፤ "የተረኛ ኦሮሞ ዘረኝነትና ሌብነት"! ሃቀኛና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ኦሮሞች ይህን 'ዘረኛና ሌባ ተቋም' ማጋለጥ መጀመራቸው እሰይ የሚያስብል ነው ።

I am not sure about which "revelations" you are talking about here, I came across Obbo Taye Dende'a's post with regard to what happened in the Regional Parliament on the Facebook but couldn't finish till the end. He basically raised issues he is in disagreement with the other members of the body, which is a welcome sign for democracy to nurture in the country. It shows how open the system has become, in the old days such critical view in the public would have meant a final day under the sun.

This is a progress for the country in the right direction, thanks to PP for making this possible.

One of the points he raised in his arguments is the call for accountability in the party and the regional government and safeguard the interest of the wider public, all unseen before the rule of current PP, which opted to depart its way from that of the former EPRDF.

Now we have heard the voices of those who hold critical views and the subsequent step is the follow up and clarify where the truth lies and bring those responsible to account. People do know their true interests well.

Your call is absurd, like usual on this forum.

Abiy reports and is accountable to the party and not the other way around. It is the party that can remove Abiy, not the party get removed by Abiy.

If the party decides to take the same old route, then Abiy and any other remaining officials of the party who may choose to disagree could only decide to depart their own respective way, not dismanle the party.

If there is a democracy then members of the party are accountable to the party structure and the party itself is accountable to the people, the electorate.

If what Obbo Taye Dende'a alleged is nearly a truth, then my feeling is that it could get worth before getting any better for the country, I don't want to wish a bad omen here but would like to be honest. We (the people) should get prepared to make a rational decision and choose the lesser evil at all junctures.

This is ABC of party politics, but you are an illiterate on the subject matter here, sorry but it is true.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Right » 23 Jul 2022, 16:14

DDT,
You can throw your name in the list of candidates to replace Abiye Ahmed. There is something they know that we don’t know. Taye was complaining that he doesn’t steal enough to live abroad. Ato Shimelese is going to kill Taye.
So said Taye Denda.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12268
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by DefendTheTruth » 23 Jul 2022, 16:19

Horus wrote:
23 Jul 2022, 13:00
"በዘረኝነትና ሌብነት ላይ የተመሰረተ መዋቅር አለ" በማለት በሚኒስትር ደረጃ ያለው ታዬ ደንድ እቅጭ ፋክቱን ጸሃይ ላይ አሰጣው ። በኦሮሚያ ውስጥ የዚህ ዘረኝነትና ሌብነት መዋቅር (ድርጅት) ቁንጮና አደራጅ ሺመልስ አብዲሳ ነው ። ይህን ፋክት ሁላችንም እናውቀው ነበር። ስለዚህም ነው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን እንዲያነሳ የዛሬ ሁለት አመት ያሳሰብነው ።

አሁን ትልቁና ወሳኙ ጥያቄ አቢይ አህመድ በዚህ 'የዘረኝነትና ሌብነት' ድርጅትና ሰንሰለት ውስጥ ያለው ሚናና ቦታ ምንድን ነው የሚለው ነው። ከዚህ ቀደም ፓርላማ ውስጥ አንጋሳ እንዳለው አቢይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳን ከስልጣን የማያነሳ ከሆነ አቢይ አህመድ እራሱ የዚህ 'ዘረኝነትና ሌብነት ተቋም' ሌላው ቁንጮ ያደርገዋል ማለት ነው።

ይህም ሆነ ያ የነገሮቹ ሁሉ ቁልፍ ምንድን ነው? ጉዳዩ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ የሰሜን ሸዋው ታዬ ደንድአ አሬዶ ቅልብጭ አድርጎ ቀርጾታል፤ "የተረኛ ኦሮሞ ዘረኝነትና ሌብነት"! ሃቀኛና ኢትዮጵያዊ የሆኑ ኦሮሞች ይህን 'ዘረኛና ሌባ ተቋም' ማጋለጥ መጀመራቸው እሰይ የሚያስብል ነው ።

I am not sure, if it is purposeful or mere coincidence but the translation is not only inaccurate but also omitting key points of the original. The why remains to be known.

Horus
Senior Member+
Posts: 35664
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Horus » 23 Jul 2022, 16:28

DTT
መጀመሪያ የአዲስ ሚዲያን ረፖርት ሰምተህ ሃሳብ ስጥ1 ጭፍን አትሁን! ታዬ ጨፌ ውስጥ የታፈነውን ነው ብሞትም ሰው ይስማው ብሎ ያወጣው ። የኦሮሞ ዘረኞችና ሌቦችን ጉድፍ የማየት ስብዕና ከሌለህ የትግሬ ወያኔ እጣ ይጠብቅሃል! ዬቦ ለታዬ!

ኤደን
No, Shimels is not too big to jail. He is there because he is a necessary part of Abiy's plan- whatever that plan is. Here is why? Independent of Shimels' behavior Abiy is taking action indicative of his inner thoughts. Abiy intentionally illegalizes (like Tigres) the Ethiopian flag. Abiy intentionally defended the waving of Oromo flag in a multiethnic school, so on . These kinds of illegal and forceful Oromization of multiethnic Ethiopia is the foolish preoccupation of the novice Shimels. Abiy may have other reasons why he needs Shimelis such as support base in a larger Oromo population. In any event, things don't look good for Abiy for the simple reason that he has lost the true spinal cord of the Ethiopian politics. The backbone of Ethiopian politics in Ethiopia, not Oromo, not Amara, not Tgiray, not Somalia etc ..... You lose that spinal cord - you become የውሃ ላይ ኩበት!

Selam/
Senior Member
Posts: 15041
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by Selam/ » 20 Mar 2025, 03:50

ሰላም ፬፥፩፪፥
“አትዋሽ፣ አትቅበዝበዝ፣ ክፋት አትስራ ትቀሰፋለህና!”

ethiopianunity
Member+
Posts: 9962
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by ethiopianunity » 20 Mar 2025, 10:06

First of all, the LFs agenda is still in power and not Ethiopian. Many perished under Tplf trying to destroy anti Ethiopianism. But it is still in power and marching. That is why pro Ethiopians are saying the lesser of evil, still evil might be better because at least Ethiopians were united against Tplf at the time. Many got deceived when Aby emerged “Ethiopian” because the PPs and Olf know the heart beat of Ethiopians, Ethiopians got checkmated when Olf flag was blowing throughout Oromiya, central and South, Oromiffa language and Latin writing, Protestant, etc none of are Ethiopian! This means Ethiopians are now divided and are being alien to each other which will lead to eventually civil war and break Ethiopia, that is the plan.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9962
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ ዘረኝነትና ሌብነት በታዬ ደንድአ ሲጋለጥ!

Post by ethiopianunity » 20 Mar 2025, 10:49

You see all good willing individuals such as Taye Dena, the other Taye professor from Borena who fled now in U.S, why are they not appointed? Because they are pro Ethiopians and will govern without ethnic involvement and for all. Protestants and Wahabis and ethnicity take over because supported by foreigners . This benefits Shabia too because weakens and not unite Ethiopians. PP fake promoting this tells us it is going to march for war with Eritrea hahaha. All fake as their masters told them, war is important to depopulate so that is why they are marching for war.

Post Reply