-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The Outcome of the Spoon & Fork Campain!
የሻዕዉያ ሠራዊት ምንም ድምፅ ሳያሰሙ ትግራይ ውስጥ ዘልቀው በመግባት ያለ ርኅራኄ ሹካዎቻችንና ማንኪያዎቻችንን ሙልጭ አድርገው ስለዘረፉብን ዛሬ እንጀራና ወጥ በእጅ ለመብላት ተገደናል። ከዚህ በላይ የከፋ ጄኖሳይድ የለም። ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡ!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
