Page 1 of 1

"ቀብሬን አሳምራችሁ በክብር ሸኙኝ" ፊታውራሪ ሃብተ ጎርጊስ ዲነግዴ !

Posted: 22 Jul 2022, 02:52
by Horus
ይህን ያሉት ሃምሌ 12 ቀን 1918 ዓም ነበር በታህሳስ 1919 ከማረፋቸው በፊት! ለምሳሌ ዛሬ የመርካቶ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን እና የመረካቶ አንዋር መስጊድ የሃብተ ጎርጊስ ቤትና ግቢ የነበረ ቦታ ነው