Page 1 of 1
ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 18:07
by Abdisa
ምእራብ ትግራይ የማነው? | "የሲጋራቸውን ያህል ዋጋ ለህዝቡ አልሰጡትም" | "ቂጣ እንጀራን እውር ሊል አይችልም"
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 18:23
by Misraq
ምዕራብ ትግራይ also know as ሽሬ ያለጥርጥር የትግራይ ነው።
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 18:42
by Digital Weyane
ምዕራብ ትግራይ የኛ የተጋሩ ነው። ወልቃይት ግን የኛ አይደለም። የአማሮች ነው።
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 18:47
by Halafi Mengedi
Tigray history by British historian
1849 Tigray map
https://zenodo.org/record/6480926

Map of Tigray in 1976 published by Oxford University
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 18:55
by Sam Ebalalehu
ምእራብ ትግራይ የ ትግራይ ነው። አላስፈላጊ ጥያቄ !
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 19:08
by Cigar
What a fu’cked question is this?
Isn’t tigray Ethiopian. As we speak tigray is Ethiopian and Ethiopia has all the right to draw its internal boundaries be it for administrative purposes or per its pre woyane Ethiopia’s ruling.
Such is done all the time all over the world.
It is one thing if tigray was a tiny independent nation and ask another foreign nation (in this case Ethiopia) to either go to mediation table or fight it with arms.
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 21:02
by Digital Weyane
ያበጠው ይፈንዳ!!!
ባለ ራዕዩ ታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ሆን ብሎ በወልቃይት ከሚኖሩ የተጋሩ ቤተሰብ የተወለደችውን አዜብ መስፍንን ያገባው ዋናው ሙክንያት ከወልቃይት ህዝብ ጋር የጋብቻ ዝምድና በመፍጠር ህዝቡ ትግራዋይነትን ኡንዲቀበል ለማድረግ ታስቦ መሆኑ ግልፅ ነው።
Re: ምእራብ ትግራይ የማነው?
Posted: 21 Jul 2022, 22:39
by Fiyameta