Page 1 of 1
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 21 Jul 2022, 09:16
by Digital Weyane
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል!
Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week
Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.
Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.
Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 21 Jul 2022, 10:04
by Meleket
ዜናውን ከሰማን ቆዬን! viewtopic.php?f=2&t=300029
በርታ የኛ ጀግና Digital Weyane!
Digital Weyane wrote: ↑21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 21 Jul 2022, 13:13
by Zmeselo
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 21 Jul 2022, 13:18
by Zmeselo
They're itching, for WW3!
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 04:08
by Meleket
መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ!
Digital Weyane wrote: ↑21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል!
Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week
Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.
Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.
Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 07:58
by Digital Weyane
ኡኛ የመሃልና የመስመር ወያኔ የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይተ ሰርጌ ላቭሮቭ ጤግሮስን ከጎበኙ ትግራይን ኡንደጎበኙ አድርገን ነው የምንቆጥረው። ማን ከማን ያንሳል!
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 08:05
by Fed_Up

ፋሕ ኢላ!!
አበጥሮ
አንጠርጥሮ
እንደ ገስብስ ቆልቶ
አሽቶ
የተኩላ ለምዱን እስውልቆ
አቆመው እርቃኑን.. በወሸላው አንቆ
በእውቀት ልቆ
የታባክ!!
እንደ ወንፊት አንጠርጥሮ ማንነትህን ቀስ ብሎ አወጣው:: ዲጂታል ወያኔ ከአይተ መለከት የላቀ የጭንቅላት IQ እንዳለው አስመስክሯል::
Case closed!!! Next?
ነገር እንዳ አጋመ
Meleket wrote: ↑22 Jul 2022, 04:08
መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ!
Digital Weyane wrote: ↑21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል!
Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week
Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.
Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.
Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 08:14
by Meleket
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከዛሬ ጀምሮ የተከበሩ ኣቶ Fed_Upን እንደ የሬሞርኬዎች ሬሞርኬነቱና የተዋጣለት የአጃቢዎች አጃቢነቱ እውቅና ሰጥተነዋል!
ፋሕ ኢላ እንተልያ ከምዡዪ ገቢርና ክንጥርንፋ እምበር!
Fed_Up wrote: ↑22 Jul 2022, 08:05

ፋሕ ኢላ!!
አበጥሮ
አንጠርጥሮ
እንደ ገስብስ ቆልቶ
አሽቶ
የተኩላ ለምዱን እስውልቆ
አቆመው እርቃኑን.. በወሸላው አንቆ
በእውቀት ልቆ
የታባክ!!
እንደ ወንፊት አንጠርጥሮ ማንነትህን ቀስ ብሎ አወጣው:: ዲጂታል ወያኔ ከአይተ መለከት የላቀ የጭንቅላት IQ እንዳለው አስመስክሯል::
Case closed!!! Next?
ነገር እንዳ አጋመ
Meleket wrote: ↑22 Jul 2022, 04:08
መቼም ላቭሮቭ፡ ጦቢያ ገብተው ሸዋ ደርሰው ሲያበቁ፡ ወደ የታላቁ የፑሽኪን ሃገር ከዚያም ኣልፎ ወደ የታላቁ ተራ ካድሬ የ Digital Weyane ሃገር ጎራ ሳይሉና ሳይጎበኙ፡ እንደ ዶ/ ኣብዪም በለስ ሳይገምጡ እንደማይሄዱ እንገምታለን። ዋ ኣለበለዚያ ሩሲያን በዩኤን ስብሰባዎች ካፍሪካ ድምጽ እንዳታገኝ አድርገን ነው የምንቀጣት፤ ኧረ እንዲያውም ለፑሽኪን የሰራንለትን ሃውልትም እናፈርሳለን። ብላችሁ በመዛት እንዳትስቁን እንጂ፡ የኛ ማፈሪያዎች እነ እንቶኔ!
Digital Weyane wrote: ↑21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
አየኻ ናይና! ማን ከማን ያንሳል!
Russian FM Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week
Addis Ababa, July 21, 2022 (FBC) – Russian Foreign Minister Sergey Lavrov will pay a working visit to Ethiopia next week.
Embassy of Russia in Addis Ababa stated that Foreign Minister Sergey Lavrov will meet senior government officials, members of the diplomatic communities of various countries and officials of the African Union Commission during his stay in Addis Ababa.
Ways of enhancing partnership between Russia and African countries and preparations for the upcoming Africa-Russia Summit will be the key agenda for the discussion, according tot the Embassy.
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 08:33
by Meleket
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 09:15
by Cigar
I predict that Nancy Pelosy or any other USA official won’t dare to visit Taiwan as USA Taiwan official policy representative.
After the warning from the Dragon, she will cancel the visit.
Re: <<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።
Posted: 22 Jul 2022, 11:31
by Digital Weyane
ኡቱ ተጋሩ አቦታትና እና አባሓጎታትና ላብ ኤርትራ ተሰዲዶም አው አፃድፍ ድርፎ ኻም አህባይ ማዓንኮሮም ብእሾኽ እላተለብለቡ ዝቖልብዎ ልነበሩ በለስ አውዙይ ሕዚ እዋን አቢይ አሕመድ ክበልዖ ክንርኢ እንከለና ብንዴት ደምና ይፈልሓና፣ ኻም አድጊ የንገርግረና፣ ጆ ባይደን ኡኡኡይ ኢልና ኻም ነእውይ ይገብረና። ነዙይ ዝወረደና ግፍዒ ፍትሒ ክህቡና ላይ መሃልና ላይ መስመር ጋዋኑ ብህፁፅ ኻይዋዓሉ ኻይሃረሱ ይፍረዱና ንብል።