Page 1 of 1

Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Posted: 20 Jul 2022, 23:46
by Thomas H

Re: Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Posted: 21 Jul 2022, 08:49
by Thomas H
አረ ነፍጠኞች ትንሽ እፈሩ ! ለምን ሕግ አታከብሩም ? ይሄንን ጠብደል አሁን ሴት ነው ስትሉ አታፍሩም ?

Re: Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Posted: 21 Jul 2022, 10:38
by Abere

አይ ቶማስ:-

እስኪ ከአትሌቶች የቆንጆዎችን ስም አንድ ሁለት በል? አትሌቶችን እግራቸው ነው ቆንጆ - ገባህ። :mrgreen: እግር እግራቸውን ብቻ ተመልከት። ደግሞ ኃይሌ ገብረስላሴን ጥምድ አድርገህ ይዘኸዋል። ምን በደለህ? እንደ ዐባይ ወልዱ የትግራይ ፕሬዚደንት ሁኖ ቤተሰቦችህን አልበደለ :mrgreen: - የፈረንጅ ብር በእግሮቹ አምጥቶ የስራ ዕድል በፈጠረ።

Re: Must Watch: በሴቶች የ3000 ሜትር መሰናክል ነፍጠኞች ወንድ አሰልፈው የብር ሜዳልያ አገኙ

Posted: 21 Jul 2022, 15:12
by Union
ለትዬ አለችልን ለቁንጅናማ። ለምን ይዋሻል :lol: