Page 1 of 1

ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።

Posted: 19 Jul 2022, 12:56
by Abere
ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ። Now, Debretsion is the leader of the ሃንግ faction as Abiy is the leader of ሼኔ :mrgreen:

Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።

Posted: 19 Jul 2022, 14:19
by Axumezana
ፋኖ፥ ሲያረጅ፥ ደግሞ፥ የኢሳያስ፥ ባንዴራ፥ ተሸካሚ፥ ውሻ፤

Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።

Posted: 19 Jul 2022, 15:02
by Abere
ፋኖ የፈጸመው ገድል ቢኖር የመለስ ዜናዊ ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቀሚስ በጫጭቆ ቀዳዶ፤አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ነው ያውለበለበው። ዛሬ ሁመራ ወልቃይት ይህ ሰንደቅ ተተክሎ ይውለበለባል - የዐባይ -ትግራይ ጨርቅ ተነቅሏል። ያለው ሃቅ ይኸ ነው። ፋኖ ሺ አመት ነበር ሺ አመታት ይኖራል።

Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።

Posted: 20 Jul 2022, 01:27
by Axumezana
ፋኖ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ የገባው፥ ታዝሎ፥ ነው። ሲመለስ፥ ግን፥ በማራቶን፥ ሩጫ፥ በእግሩ፥ ይመለሳል።