የመርዶክዮስ፥ ክብርና፥ የሀማ፥ ውርደት! አእምሮ፥ ያለው፥ያስተውል፤
Posted: 19 Jul 2022, 12:19
እየተካሄደ፥ ባለው፥ የአለም፥ የአትሌቲክስ፥ ሻምፕይና፥ ውድድር፥ ከትግራይ፥የተገኙት፥እንስት፥ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች፥ እያስመዘገቡ፥ ባሉበት፥ ድል፥ ትናንትና፥ የትግራይ፥ህዝብ፥ላይ፥ ጆኖሳይድ፥ ያወጁ፥ ባለስልጣኖች፥ ጋዜጠኛችና፥ ሚድያዎች፥እንኳን፥ ደስ፥ አለን፥ እያሉ፥ ከትግራይ፥ ማህፀን፥ የተገኙትን፥ አትሌቶች፥ ሲያወድሱና፥ ሲያከብሩ፥፥ ማየትና "game over" ያሉ፥ የኢሳያስ፥ ደጋፊዎች፥ ደግሞ፥ አትሌቶቻችንን፥ ባንዴራቸውን፥ እያውለበለቡ፥ ሲያጅቡ፥ ማዬት፥ በመፅሀፈ፥ ምሳሌ፥ ምዕራፍ፥ 6 : እስራኤላውያንን፥ በጆነሳይድ፥ለማጥፋት፥ ሲጣደፍ፥ የነበረውን፥ ሐማ፥ እግዚአብህሔር፥ እንዴት፥ እናዳዋረደውና፥ ሀማ፥ እንዲገደል፥ ያሴረበት፥ እስራኤላዊው፥ መርዶክዮስ፥እግዚአብሔር፥ እንዴት፥ እነደአከበረው፥ ከሚያትተው፥ ታሪክ፥ ጋር፥ ተመሳሳይ፥ ነው። የመፅሀፈ፥ አስቴር ምዕራፍ፥ 6-13 ቁልፍ፥ ትንቢታዊ፥ ቃልም፥ እንዲህ፥ይላል፤
"ሐማም ለሚስቱ ለዞሳራና ለወዳጆቹ ሁሉ ያገኘውን ሁሉ አጫወታቸው። ጥበበኞቹና ሚስቱ ዞሳራም። በፊቱ መውደቅ የጀመርህለት መርዶክዮስ ከአይሁድ ወገን የሆነ እንደ ሆነ በፊቱ ፈጽሞ ትወድቃለህ እንጂ አታሸንፈውም አሉት።"
ይሀም፥ ቃል፥ ደግሞ፥በትግራይ፥ ጠላቶች፥ ላይም፥ ተፈፃሚ፥ ይሆናል፤
ከሳምንታት፥ በፊትም፥ የኦርቶዶክስን፥ ጳጳስ፥ እቡነ፥ ማትያስን፥ ከስልጣን፥ ለማውረድ፥ ሲያሴር፥ የነበረው፥ ድያቆን፥ነኝ፥ ባዩ፥ዳንኤል፥ ክብረት፥ተዋርዶ፥ በአደባባይ፥ ጉልበታቸውን፥ እንደሳመ፥ ነው።
https://www.ethiopicbible.com/books/%E1 ... E1%88%AD-6