Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15496
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 18 Jul 2022, 10:24
ኧረ ሰውዬው ጦር ሜዳ ወረደ እየተባለ ነው - ኦነግ ሸኔን ሊመራ ወ(ኦ)ሮምያ ሄደ - የሳምንቱ ውታፍ ነቃዮች ወሬ ሊሆን ነው ሳምንት ዕለት ክልል ፤ ክላስተር፤ ኩታ ምናምን ነበር።
የወ(ኦ)ሮምያ ክልል መዝሙር ቀዳሚ ስንኝ ይህ ነው ይባላል።
ሰው እየነቀልን ዛፍ እንተክልሻለን፤
ውሃ እንዳይጠማሽ፤ ደም እንጠምቅልሻለን፤
አማራ እንደ ቆጮ እንከተክትልሻለን፤
ይኸው በዋቃ ፊት እንነግርሻለን።
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 18 Jul 2022, 16:00
ዶክተር አብይ ምንም በአማራና በኦሮሞ መሐል አይገባም ፣ ምን አርግ ነው የምትለው ለአማራ አግዘህ ኦሮሞን ወጋ ነው የምትለው። ትናንተ ለአማራ አግዞ ትግሬን ወጋላቹሁ ከዳቹሁት ። ወልቃይትን ልቀቁ ፋኖን ትጥቅ አስፈቱ ቢላቹሁ እንቢ አላቹሁት ታድያ ለምን ብሎ ነው ለናንተ የሚያግዘው አርፎ ፈደራል መንግስቱን ይመራል ። ክልል የሱ ስራም አይደለም አላፊነትም የለበትም።
ሁለት አህዬች ሲራገጡ ለምን ብሎ ነው በመሐል የሚገባው እገላግላለሁ ብሎ። አማሮች ኦሮሞን በስድብ እያስታጠቁ ፣ በጠመንጃ እየገደሉ በቪድዬ እያስነሱ በዩቱብ እየለቀቁ ታድያ አብይ ምን ያርጋቹሁ አርፋቹህ ካልተቀመጣቹሁ፣
አንድ ነገር ነው ጎሳችንን አውጣልን ማለት ። አቶቢስ አቅርቦ ወድ ጎጃምና ወደ ጎንደር ይልክላችዋል ከዚህ በተረፍ ምንም አታልቅሱ ጦርነት ከፈለጋቹሁ ፈረሱም ይሄው ሜዳውም ይሄው ጋልቡበት ቡዳ ሁሉ ተስብስቦ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15496
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 18 Jul 2022, 16:10
ቆዳሽን እያዋደድሽ ነው?! - እውነት ለዐብይ አስበሽ!? አይ! Ethoash.
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።
Ethoash wrote: ↑18 Jul 2022, 16:00
ዶክተር አብይ ምንም በአማራና በኦሮሞ መሐል አይገባም ፣ ምን አርግ ነው የምትለው ለአማራ አግዘህ ኦሮሞን ወጋ ነው የምትለው። ትናንተ ለአማራ አግዞ ትግሬን ወጋላቹሁ ከዳቹሁት ። ወልቃይትን ልቀቁ ፋኖን ትጥቅ አስፈቱ ቢላቹሁ እንቢ አላቹሁት ታድያ ለምን ብሎ ነው ለናንተ የሚያግዘው አርፎ ፈደራል መንግስቱን ይመራል ። ክልል የሱ ስራም አይደለም አላፊነትም የለበትም።
ሁለት አህዬች ሲራገጡ ለምን ብሎ ነው በመሐል የሚገባው እገላግላለሁ ብሎ። አማሮች ኦሮሞን በስድብ እያስታጠቁ ፣ በጠመንጃ እየገደሉ በቪድዬ እያስነሱ በዩቱብ እየለቀቁ ታድያ አብይ ምን ያርጋቹሁ አርፋቹህ ካልተቀመጣቹሁ፣
አንድ ነገር ነው ጎሳችንን አውጣልን ማለት ። አቶቢስ አቅርቦ ወድ ጎጃምና ወደ ጎንደር ይልክላችዋል ከዚህ በተረፍ ምንም አታልቅሱ ጦርነት ከፈለጋቹሁ ፈረሱም ይሄው ሜዳውም ይሄው ጋልቡበት ቡዳ ሁሉ ተስብስቦ
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 18 Jul 2022, 16:59
Abere wrote: ↑18 Jul 2022, 16:10
:lol: :lol: :lol:
ቆዳሽን እያዋደድሽ ነው?! - እውነት ለዐብይ አስበሽ!? አይ! Ethoash.
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።
ምላሽ ስላጣች የምትናገረው ሲጠፋሽ ተንተባተብ።
አብይ ምንም ጦርነት ካአሁን በኋላ አያረግም ከሞት አፋፍ ነው እኮ የተረፈው በትግሬዎች በእግሩ ተጎትቶ ሊወጣ ነበር እድሜ ለአሜሪካኖች ያተረፉት። እነተሻገር የአማራ ፕሬዘዳንቶች ጫማ ያለህ በጫማህ፣ ቢላህ ያለህ በቢላህ፣ ዶማ ያለህ በዶማህ፣ ዱላ ያለህ በዱላህ አገርህን ጠብቅ ብለው አይደለም ወይ የአማራን ገንዘብ በሙሉ ዘርፈው አዲስ አበባ የፈረጠጡት ፣ አብይ እኮ እስረኛ ነበር ከአገር እንዳይወጣ ቀበቶው እየተበቀ ነበር አንገቱ ላይ ፣ ከትግሬዎች እስማማለሁ ብሎ ነው ከጉድ ያመለጠው ወዶ መስለህ እርዳት የሚይስገባው ተገዶ ነው። ስለዚህ ከአሁን በኋላ የአማራን ጦርነት አይዋጋም ብትፈነክተውም ስለዚህ ፋኖ ኦሮሞን ይግጠም ወይም ስላም ያወረድ ። በስላም ጎሳዎቼን እወስዳቸዋለሁ አትግደሉብኝ ብሎ ጎሳዎችን ጠራርጎ ያስወጣ ወይም እንደወንድ ወርዶ ይዋጋ ልብ ካለው ከዚያ ያሽነፈው ጀግና ተብሎ የተሽነፈው በስላም እንኖራለን ። እንጂ አብይ ምንም በናንተ ጉዳይ አይገባም ምኑ ነው ይህ አባባል ያልገባህ ። አታልቅስብን ነገ መጥተው አባይ ሕዝብ ሲሞት ዝም አለ አትበል። መስማት አንፈልግም ለምን አንተ ነበር እኮ በሬ አርደህ ቄሱ ቀድሶ ጦርነት ያቀጣጠልከው አሁን ጦሩነቱ አንተን ሲበላህ አታልቅስ ትናንት መቀለ በአየር ሀይል ስትደበደብ እስይ ብለህ ነበር ታድያ አሁን ምን ያስለቅሰሀል። ዘይት ስለተወደድ ገና ምን አይተሀል ቤት ለቤት ተኩስ ነው የሚነግስውና የጦር ድንግል አት ሆን ብዙ ጦርነት ያሳለፉትን አይተሀል እንዴት እንደተወጡት።