Page 1 of 1

ዘቢዳሮች እጅግ እጅግ ተወዳጁን ምኒልክ ወስናቸው (የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲን) በማስታወሳችሁ እናመሰግናለን !!

Posted: 17 Jul 2022, 22:56
by Horus
ምኒልክ ተወልዶ ያደገው አዲስ ከተማ አብነት ሞላ ማሩ ሰፈር ነው ። በኋላ ሃረር ሄዶም እዚያ አድጓል። ምኒልክ በትውልዱ ክስታኔ ጉራጌ አይመስለኝ። ነገር ግን እዚህ ዘፈኑ ውስጥ ጥርት ያለ የክስታኔኛ አክሰንት ነው ያለው! እኔ ሳድግ አብልጬ የምወዳቸው አራት ዘፋኞች ነበሩ። ጥላሁን፣ አለማይሁ እሸቴ፣ ሙሃሙና ምኒልክ !! በቃ




Re: ዘቢዳሮች እጅግ እጅግ ተወዳጁን ምኒልክ ወስናቸው (የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲን) በማስታወሳችሁ እናመሰግናለን !!

Posted: 17 Jul 2022, 23:06
by Horus



Re: ዘቢዳሮች እጅግ እጅግ ተወዳጁን ምኒልክ ወስናቸው (የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲን) በማስታወሳችሁ እናመሰግናለን !!

Posted: 17 Jul 2022, 23:17
by Horus