በስልጣኔ (ፋኖ) እና በድንቁርና (ኦነግ/ወያኔ) መካከል የሚደረግ ጦርነት - የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ
Posted: 17 Jul 2022, 13:45
በስልጣኔ (ፋኖ) እና በድንቁርና (ኦነግ/ወያኔ) መካከል የሚደረግ ጦርነት - የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ
ስልጣኔ እና ድንቁርና፥ ብርሃን እና ጨለማ፤ ፍትህ እና ግፍ፤ ግበረሰብ እና ግብረ-አውሬ አብረው ሊኖሩ አይችሉም - ህብረት የላቸውም።
ድንቁር እና በስልጣኔ ሊተካ የግድ ይለዋል። የወያኔ/ኦነግ የድንጋዮች-ድንጋይ ዘመን በአፄ ድንጋይ ጠቅላይ ሚንስትሮች እየተመራ የብዙ ንጹሃን ህይወት እና መብት ጨፈላልቋል። ይህ የኋልዮሽ የጉዞ ምዕራፍ የድንጋይ ዘመን የጎጥ ስልት ማስፈን ነው። ሞራል እና ህግ ሳይሆን በደመ-ነፍሳዊ መንጋ አራዊት ጉልበት የሚታዘዝ ነው። በተቃራኒው ፋኖ በሰብዐዊ ህግ እና ሞራል የሚመራ ሰው በሰውነቱ እንድከበር በአር አያ ስላሴ የተፈጠረ ክቡር ፍጡር በመሆኑ በሰላም ወጥቶ ሰርቶ የሚገባበት ምድር በወዙ ጥሮ ግሮ ኑሮውን የሚያሸንፍበት የቄሳርን ለቄሳር እየገበረ የአምላክ የሆነውን እንደ አምላክ ፈቃድ እየሰራ ክቡር ዘመኑን ሊያሳልፍ ይሻል። በጎ አገር በጎ መንግስት ለትውልድ ለቅብብሎሽ ማዘጋጀት። በኢትዮጵያ ያለው ፍትጊያ በሁለት ግልጽ ጎራዎች ነው - the war of civilization (Fano) against the uncivilized (TPLF/OLF).