ይህ ጦርነት እንጂ ሩጫ አልነበረም! አስገራሚ ጦርነት!!!
Posted: 17 Jul 2022, 13:31
በትክክል! በተለይ በማራቶን ከጨዋታ አውጥተውን ነበር ። ይህን ቀልብሰው ማራቶንና ግማሽ ማራቶን ብዙ ድንቅ አቲሊቶችን እያሰለጠኑ ያሉት ለምሳሌ ተሰማ አብሽሮን ሳነሳ ያ ቆሻሻ ዩኒየን ሊሳደብ ቃጣው ። ተሰማ አብሽሮ ያላቸውን ምክር ቢሰሙ ባልፈው ኦለምፒክ ባንድ ወርቅ ብቻ አንዋረድም ነበር።DefendTheTruth wrote: ↑17 Jul 2022, 14:37We have to kick the kenyans in the ar*e, for that we should work very hard, not only on the meeting day but the whole year around, they are not sleeping (to beat the Ethiopians, they claimed) so we should as well.