Page 1 of 1
ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ።በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ኦሮምኛ ተናጋሪ በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበር
Posted: 16 Jul 2022, 23:58
by Union
Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ። በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ገበሬዎች በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበ
Posted: 17 Jul 2022, 00:04
by Union
የሱማሌው ፕሬዘደንት ኬንያ ዛሬ ገብቶ የኬንያውን መሪ አንቦቅቡቆ የሱማሌ ዜጎችን ኬንያ ውስጥ አነጋግሮ አብይን አሸንቶ ሙስጠፌን አይዞህ እያለ ናይሮቢ ውስጥ ይንፈላሰስልኝ የለ እንዴ። ኢሳያስ ባለጌ ነው። እና ነገሩ አብይ ዳይፐሩን በመቀያየር ተጠምዷል

Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ። በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ገበሬዎች በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን ነበ
Posted: 17 Jul 2022, 00:12
by Union
አብይም የዛሬ ወር ገደማ ወደ ሱማሌ ለምርጫው ምረቃ ሄዳ በሱማልኛ ቲኒሽ ንግግር ቢጤ አድርጋ "ሱማሌ ሱሴ" ምናምን ብላ ፎግራ መጥታ ነበር። ግን ባለጌው ኢሳያስ "ኢትዮጵያ ሱሴ" ብላ ኢትዮጵያዊያኖችን ለመሸወድ እንደሞከረች ለሱማሌው መሪ አስመራ አስመጥቶ ሹክ አለዋ። ኢሳያስ እንደሆነ ነብሱ አይማርም።

Re: ሙስጠፌ ኦነግን መግደል ዛሬ ጀመረ።በኦሮሞ ክልል ሱማሌ አዋሳኝ የሚኖሩ 18ሺ ኦሮምኛ ተናጋሪ በጦርነቱ ተፈናቀሉ። ብዙዎችም በግጭቱ ምክንያት ሞቱ። እሳቱ ሲነድ እናጥፍው ተባብረን ብለን
Posted: 17 Jul 2022, 00:27
by Union
የተፈናቀሉት ኦሮሞ ብሄር አባሎች እንዳሉት ከብቶቻቸው በድርቅ እየሞቱ ባለበት ሁኔታ ንብረታችን ተዘርፎ መፈናቀላችን አግባብ አይደለም ብለዋል።