Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

TPLF/Woyane - The Prince of Devils, Lord of Flies (cr@p of tribalism), or the Beelzebub ቡኤልዘቡዔል father of ክልል

Post by Abere » 16 Jul 2022, 14:16

TPLF/Woyane - The Prince of Devils, Lord of Flies (cr@p of tribalism), or the Beelzebub ቡኤልዘቡዔል father of ክልል

The stone from the sling from Amhara Fano (David) crashed the head of the Tigre-TPLF's monster ቡኤልዘቡዔል last November 2020.

TesfaNews
Member+
Posts: 8151
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: TPLF/Woyane - The Prince of Devils, Lord of Flies (cr@p of tribalism), or the Beelzebub ቡኤልዘቡዔል father of ክልል

Post by TesfaNews » 16 Jul 2022, 14:22

Okay why don’t you drop your ክልል and go back to kifle hager zemen, Awraja zemen

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: TPLF/Woyane - The Prince of Devils, Lord of Flies (cr@p of tribalism), or the Beelzebub ቡኤልዘቡዔል father of ክልል

Post by Ethoash » 16 Jul 2022, 14:29

TesfaNews wrote:
16 Jul 2022, 14:22
Okay why don’t you drop your ክልል and go back to kifle hager zemen, Awraja zemen

i also support kifle hager zemen, Awraja zemen my only problem is what language those kifle hager zemen, Awraja zemen speak

for example let say oromia go back to kifle hager zemen, Awraja zemen and we have ባሌ፣ ጃማ፣ ወለጋ፣ ሽዋ፣ አሪሲ፣ ወዘተ ምን ቋንቋ እንዲናገሩ ነው ወድ ክፍለ ሀገር የሚመለሱት ያው ኦሮምኛ ከሆነ ታድያ መልፋቱ ምን ሊጠቅመን ነው። አማርኛ ከሆነ የሚናገሩት ደግሞ ፋኖ ጠመንጃህን አንግበህ ለጦርነት ተስልፍ ማለት ይቀላል ማን ይስማቸዋል አሁን ትግሬዎችን ነው በእማርኛ ተናገሩ ፣ ስሩ መንግስት በአማርኛ ነው የሚስራው ብትላቸው እሺ ይላሉ ውይ ይህ ጥያቄ በዘጠና አንድ ላይ የተመለስ መስሎኝ ግን እኔ ምን አውቃለሁኝ አቶ አቡዋራውን እንጠይቀው እሱ ነው የክፍለ ሀገር ዲያቆኑ። ምን ቋንቋ ይናገራሉ እያንዳንዱ ክፍለ ሀገር እይንን ከመለስ ጀግና ነው ግን በተሀምርም አይመልስም

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: TPLF/Woyane - The Prince of Devils, Lord of Flies (cr@p of tribalism), or the Beelzebub ቡኤልዘቡዔል father of ክልል

Post by Abere » 17 Jul 2022, 11:46

After 31 years of failure for the entire nation being laboratory rat of the Tigre-TPLF tribal federation (Kililization), NO option is left for the country now other than a complete ban and undoing of it. In history, the Tigre-TPLF would be remembered as Lord of Flies (Beelzebub). The evil and envious TPLF heard of good governments created a peaceful, stable, and moral society, like the Devil heard of Almighty God created Bees that make honey.
እግዚአብሄር ታታሪ ንብ ሲፈጥር ሰይጣን አይቶ ከክፉ ቅናት የተነሳ ቆሻሻ ዝንብን አስመስሎ ፈጠረ። ፈሪሃ አምላክ እና ለሰው በጎ አሳቢ ነገስታት አገር ሲያቀኑ የሰሙት የትግሬ ወያኔ እንድሁ እንደ ዝንብ እጭ እንቁላል በየዕለቱ የሚፈለፈል ቆሻሻ ክልል ፈጠሩ እና አሁን በቅድሚያ ዐባይ ትግራይ የምትባለውን የተስቦ በሽታው ጠራርጎ ጣላት - በትርካታ እናት ቆሻሻ የወያኔ ዝንቦች በየበርሃው ሞተው ተንጨፍርረው ቀርተዋል። ስለዚህ ነው የዝንብ እናት ሰይጣን ሲሆን የቆሻሻ ክልል እናት ትግሬ-ወያኔ (ቡኤልዘቡዔል) ነው።ኢትዮጵያ የቀረቻት ብቸኛ ቀጭን መንገድ ወደ ክፍለ ሀገር መመለስ ብቻ ነው። ይህ ፍቃድ እና ውደታ የሚጠይቅ ሳይሆን ተጨባጭ ሁኔታው አስገድዶ እያመጣ ያለው ለውጥ ነው። ብዙዎች ለውጥ በሰዎች በጎፈቃድ የሚመጣ አድርገው ያዩታል - ለውጥ ግን የእውነታ የዘመናት ክምችት የሃቅ ቁልል ተራራ ስለሆነ የለውጡ እመርታ በጊዜው እራሱ ሰንዶ ይሆናል። ዳሩ ግን የለውጡ ምልክቶች ለብዙሃኑ በግልጽ ያታያሉ። አዎ አሁን ጊዜው ወደ ክፍለ ሀገር እየሰገረ ነው። ወያኔ የጣረሞት ሲቃ ስለአሰማ ወይም ኦነግ ስለበረገገ የሚቀር ነገር አይደለም።

TesfaNews wrote:
16 Jul 2022, 14:22
Okay why don’t you drop your ክልል and go back to kifle hager zemen, Awraja zemen

Post Reply