Amazing : ነፍጠኞች ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ
Posted: 16 Jul 2022, 09:34
ሲሚ አጣሁ እንጂ ከክቡር ቶማስ ሐጎስ የሚያመልጥ ምንም ነገር የለም
አስረስ ማረ ዳምጤ

ፋኖ ዘመነ ካሴ ካለበት ውሰዱኝ ከኦነግ ክላሽ የማረከው የ12 አመት ታዳጊ !
በሸዋ ይፋት ሕዝብ ላይ ሰሞኑን በተከፈተው ወረራ ወቅት ወረራውን ለመከላከል ከተሰለፉ ፋኖዎች ጋር በቅርበት አንድ የ12 አመት ታዳጊ ይጠጋል በዚሕም ወቅት አንድ ኦነግ ታጣቂ በፋኖዎች ተመቶ ይወድቃል በዚሕ መሀል በዚያ ሁሉ የጥይት እሩምታ መሀል ገብቶ ይሔ የ12 አመት ታዳጊ ከኦነጉ ላይ ክላሹን ገፎ ታጠቀ !
ይሕ ታዳጊ ከእንግዲሕ ፋኖ መሆን እንደሚፈልግና ፋኖ ዘመነ ካሴ ጋር እንዲቀላቅሉት የፋኖ አባላቶቹን የጠየቀው !!!
ስሙንና ፎቶዉን የደበቅነው ለልጁ ደሕንነት ስንል ነው።
ፋኖ እንዴት እንደታጠቀ ለግርማ የሺጥላ አዲደርስልን ሼር አርጉ ።
Source: https://www.facebook.com/asres.mare
እውነታው ግን ይሄ ነው