Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Jul 2022, 01:45
ተሰማ በመሰረቱ ወጣትና የከተማ ልጅ ነው! ግን ጥሩ ጉራጌኛ ይናገራል! በንግግሩ ውስጥ ያገኘኋቸው እርማቶች የሚከተሉት ናቸው !
'ውድድር' (አማራኛ)፤ ብድድር (ጉራጌኛ)። ብደር ማለት ጀምር፣ ቅደም ማለት ነው። አብዳድራ መጀምሪያ ማለት ነው ። ለምሳሌ ብድር የሚባለው ቃል አማርኛ ሳይሆን ጉራጌኛ ነው ። ብድር ማለት ቀድሞ የሚወሰድ ገንዘብ ወይም የንግድ መጀመሪያ ማለት ነው
'ዋስትዋውቅ' (አማራኛ)፤ ዋሺሺል (ጉራጌኛ)። ወሻል ማወቅ ማለት ነው ። ሸ ከጠበቀ 'ወሻል' ማለት መጠየቅ ማለት ነው።
'ዋዘጋጀት' (አማራኛ) ፤ ዋክላለት (ማዘጋጀት)። ተክላለት ማለት ድርጅት፣ ተቋም ማለት ነው ። ተክል ቁመና ማለት ነው ።
አላማ (አማራኛ) ፤ ዎፋዛ (ጉራጌኛ)
ዉሃ (አማርኛ) ፤ ዪጋ (ጉራጌኛ)
መብራት (አማርኛ) ፤ በራት (ጉራጌኛ)
መጀምሪያ (አማራኛ) ፤ አብዳድራ (ጉራጌኛ)
-
Lovetarik
- Member
- Posts: 357
- Joined: 10 Apr 2018, 00:39
Post
by Lovetarik » 15 Jul 2022, 07:57
Amarigna or Guraghigna (Amhara/Guraghie), are cousins. These two people are amazing in that they are unencumbered with hateful and primitive ethnic politics. They are above the crowd.