Page 1 of 1
Re: Just For Your Information : Compare Prison in Eritrea VS Prison in Norway
Posted: 15 Jul 2022, 14:42
by Ethoash
አንድ የትግሬ ንጉስ ነበረ በድሮ ግዜ ፣ እናም ሽምግልና ሲመጣ ልጆቹ ተስብስበው ምን ስጦታ እንስጥህ ብለው ጠየቁት ንጉሱም እስር ቤት አስሩልኝ ብሎዋቸው በሞት አለፈ ልጆቹም ለምን እስር ቤት ስሩልኝ እንዳለ ባይገባቸውም በጣም ዘናጭ እስር ቤት ስርተው በንጉስ አባታቸው ስም አስመርቀው እስር ቤቱ ተከፈት ፣ እስር ቤቱ ፓላስን ያስንቅ ነበር ፤
ከብዙ ግዜ በኋላ መንግስት ይቀየርና የንጉሱ ልጆች ሌባ ሌባ እየተባሉ እስር ቤት ወረዱ ከዚያም ለምን አባታቸው ወርቃማ እስር ቤት ስሩልኝ እንዳላቸው ተረዱ፣ ለምን ብትሉ እነሱ ባይስሩት እስር ቤቱን በጥራት እነሱ ሲታስሩ ያው ቅማል እና ቁንጫ የወረረው እስር ቤት ነበር የሚገቡት ካላመናቹሁኝ ፣ አቦ ስባትን፣ ክፍፈን፣ ብርሀኑ ነጋ፣ ብርትካንና ሙዝ ዲመቅሳን፣ ጁሐርን፣ ላፒሶዋችን፣ እስክንደርን፣ እነገፈርሳንና መገርሳን፣ እነበረከትን በሙሉ መጠየቅ ይቻላል በግዜያቸው እስርቤቱን በደንብ ቢስሩት እነሱም ሲገቡበት ጥራት ያለው እስር ቤት ይገቡ ነበር።
ዛሬ ደግሞ በማዘጋጃ በጉቦ የተወነጀሉ በሙሉ እስር ቤቱዋን ይቀምሱዋታል፣ አብይም፣ ሽመልስም እድለኛ ከሆኑ እስር ቤቱዋን ይቀምሱዋታል ስለዚህ ከአሁኑ ጥራት ያለው እስር ቤት መስራት ለራሳቸው ነው እያልኩኝ እስናበታለሁኝ።
Re: Just For Your Information : Compare Prison in Eritrea VS Prison in Norway
Posted: 15 Jul 2022, 15:04
by Abere
ኧረ! ኧረ! መራራ ጉዲናን ዐይን በዐይን ሰረቅኸው እኮ። የእርሱን አባባል ቀምተህ ወያኔዎቹን የታሰረበትን እስር ቤት " እባካችሁ በደንብ አድርጋሁ እስር ቤቱን ስሩት ምናልባት አንድ ቀን እናንተም ከዚህ እስር ቤት ተራ ደርሷችሁ አረፍ ልትሉ ትችላላችሁ" ብሎ የተናገረው። Stop plagiarism, acknowledge Merara Gudina for this saying.
One other thing to correct, the name Tigre has never been used in history and nor was found anything written in history in Tigrigna. There was no Tigre king to be used in children story books. You are just stealing Solomonic dynasty Amhara kings
Ethoash wrote: ↑15 Jul 2022, 14:42
አንድ የትግሬ ንጉስ ነበረ በድሮ ግዜ ፣ እናም ሽምግልና ሲመጣ ልጆቹ ተስብስበው ምን ስጦታ እንስጥህ ብለው ጠየቁት ንጉሱም እስር ቤት አስሩልኝ ብሎዋቸው በሞት አለፈ ልጆቹም ለምን እስር ቤት ስሩልኝ እንዳለ ባይገባቸውም በጣም ዘናጭ እስር ቤት ስርተው በንጉስ አባታቸው ስም አስመርቀው እስር ቤቱ ተከፈት ፣ እስር ቤቱ ፓላስን ያስንቅ ነበር ፤
ከብዙ ግዜ በኋላ መንግስት ይቀየርና የንጉሱ ልጆች ሌባ ሌባ እየተባሉ እስር ቤት ወረዱ ከዚያም ለምን አባታቸው ወርቃማ እስር ቤት ስሩልኝ እንዳላቸው ተረዱ፣ ለምን ብትሉ እነሱ ባይስሩት እስር ቤቱን በጥራት እነሱ ሲታስሩ ያው ቅማል እና ቁንጫ የወረረው እስር ቤት ነበር የሚገቡት ካላመናቹሁኝ ፣ አቦ ስባትን፣ ክፍፈን፣ ብርሀኑ ነጋ፣ ብርትካንና ሙዝ ዲመቅሳን፣ ጁሐርን፣ ላፒሶዋችን፣ እስክንደርን፣ እነገፈርሳንና መገርሳን፣ እነበረከትን በሙሉ መጠየቅ ይቻላል በግዜያቸው እስርቤቱን በደንብ ቢስሩት እነሱም ሲገቡበት ጥራት ያለው እስር ቤት ይገቡ ነበር።
ዛሬ ደግሞ በማዘጋጃ በጉቦ የተወነጀሉ በሙሉ እስር ቤቱዋን ይቀምሱዋታል፣ አብይም፣ ሽመልስም እድለኛ ከሆኑ እስር ቤቱዋን ይቀምሱዋታል ስለዚህ ከአሁኑ ጥራት ያለው እስር ቤት መስራት ለራሳቸው ነው እያልኩኝ እስናበታለሁኝ።
Re: Just For Your Information : Compare Prison in Eritrea VS Prison in Norway
Posted: 15 Jul 2022, 17:39
by Ethoash
Abere wrote: ↑15 Jul 2022, 15:04
ኧረ! ኧረ! መራራ ጉዲናን ዐይን በዐይን ሰረቅኸው እኮ። የእርሱን አባባል ቀምተህ ወያኔዎቹን የታሰረበትን እስር ቤት " እባካችሁ በደንብ አድርጋሁ እስር ቤቱን ስሩት ምናልባት አንድ ቀን እናንተም ከዚህ እስር ቤት ተራ ደርሷችሁ አረፍ ልትሉ ትችላላችሁ" ብሎ የተናገረው። Stop plagiarism, acknowledge Merara Gudina for this saying.
ነግሬሀለሁኝ ከኔ ጋራ ስትወል እወቅት ጀምረህ ነበር ግን ከዚያ ስላም ከምትሉት ኤርትራዊ ጋራ ስትወል የእወቅት ህ ድረጃ ወርዶ በአንድ ቀን እወቅት ህን አገኘህ እኔ ጋ ስትመጣ ስተት ህን ስለዲሞክራሲና ስለፕሬዘዳንት አመራረጥ በደንብ በኋላ እነግርሀለሁ እኔ ግን ከድሮ ጀምሬ እስር ቤቱን በደንብ ስሩ እል ነበር ታርኬ በዚህ ኢራ ላይ ተፅፎዋል ወደ ዋላ ሄዶ መንበብ ይቻላል። ግን መራራ ገዳዳ ካለውም በጣም ደስተኛ ነኝ የሚስማው ካገኘ፣ እና አብይ እኮ እስርቤት ከእንግዲህ አይኖረንም ከእንግዲህ እስር ቤቱ ሙዝየም ይሆናል ብሎን ነበር ። ግን አልሆነም ብልጥ ቢሆን አሁንም እስር ቤቱን በደንብ ቢስራው እሱ የታስረ ግዜ ጥራት ባለወ እስር ቤት ይታስራል ማለት ነው።
የወርቃማዎች ታሪክ ግን ወደር የለለው ነው የአሁን አፍሪካ አንድነት ሕንፃ የተገነባው እኮ አለም በቃኝ እስርቤት ፈርሶ በእስር ቤት ፋንታ የአፍሪካ አንድነት ተገነባ ይህ ደግሞ የተደበቀ ታሪክ ሳይሆን በአፍሪካ አንድነት የታወቀ ታሪክ ነው።
አንዳንድ ቡዳ አማራ እስር ቤት ለመቀጣጫ ነው ሊል ይችላል፣ ግን እሱ አንደቀን እንደሚገባበት አያውቅም ወይ ። እንዲህ ያለ ድ ድብና ባለበት አገር እስር ቤትን ማሻ ሻ ል አይቻለም። ዋ ብያለሁኝ አሁን እንኩዋን በማዘጋጃ በጉቦ ወንጀል የተከስ ሱት ስንትና ስንት የተማሩ የተመራመሩ ስዎች እስር ቤት ሊወርዱ ነው ነገ በኔ ዋ ብያለሁኝ።