Page 1 of 1

is Kenyans smarter then we Ethiopians?

Posted: 14 Jul 2022, 14:47
by Ethoash
Innovation: Morris Mbetsa


look this guy named Morris Mbetsa 12 years ago and look at him today...


Vehicle security and carjacking continues to be a headache for many if not all motorists around the world. Our Nairobi bureau had an opportunity to interact with a young innovator who has just the solution most motorists need.

My hustle : Maurice is a young techpreneur



The combination of mobile phones, sensors, GPS, touchscreen and cloud accessibility has enabled entrepreneurs to build micro solutions for macro problems.
Maurice Mbetsa has used the tech platform to build his business from a phone invention to a passenger drone and now a speed governor.
He started his business with a capital of 5,000 shillings now he has established a small tech start up worth 70 million. on this episode of My Hustle we take you through his inventions and entrepreneurial journey




Tech start-ups growing steadily, Focus on Numeral IOT CEO, Morris Mbetsa | The SME challenge

Re: is Kenyans smarter then we Ethiopians?

Posted: 15 Jul 2022, 15:10
by Ethoash


In Kenya, a factory aims to build factories



Founder of Kenya's First USB Cable Manufacturing Company: Innovation




The Chinese Automaker Changing the Market in Africa | China/Africa Big Business | ENDEVR Documentary

Re: is Kenyans smarter then we Ethiopians?

Posted: 16 Jul 2022, 09:46
by Ethoash


same times even the Lion Den make mistake this guy only ask for 400,000 USA and they pass on the oppournity but you should keep on going




የፀሐይ ኃይል የሚስሩ የቤት ውስት መብራቶች ማምረት

ቃለዳዊት እስመላለም ከባህር ዳር
ፈጣሪ የገጠመውም ልክ እንደኬኒያዊው ፈጣሪ የቴክኖሎጂውን አለመረዳት ነው። ይህንን ቪድዬ ብትመለከቱ አንዲት ቡዳ ሴትዬ ያልገባትን ልትቀበጣጥር ስትፈልግ ምንም ርህራሄ በሌለው አነጋገር ልጁን ውሽታም ለማስባል በጣም ጥራለች ወይ ካልሆነ አልሆነም ነው እንጂ እንዲህ አጥብቆ መጠየቅ ባልገባት ነገር በጣም ያሳዝናል ፣ የስንሻይን ባለቤት እንኳን ብቻችንን ብናወራ ይሻላል ብሎት አስጣላት እንጂ እንደተናካሽ ውሻ ልጁን ልትበላው ነበር። ይህ አይነቱ አስተሳስብ ነው ኢትዬዽያን ወድ ኃላ ያስቀረን፣ ወይ አላወቅም አስረዳኝ ያባት ነው ። ብቻ እሱዋ መስራት ስላልቻለች ልጁ አይስራውም ብላ አጥብቃ ትከራከራለች።

ለምሳሌ እኔ ዶሮ ወጥ ልስራ ውስንኩኝና ወጡን በደንብ ስራሁት ። ቡዳዋ የምትጠይቀው ዶሮውን አንተ ነህ ወይ ያረባህው፣ አንተ ነህ ወይ ሹንኩርቱን የተከልከው ፣ በርቤሬውሳ፣ ነጭ ሽንኩርቱሳ፣ ዘይቱንሳ፣ ጨውሰሳ ፣ ቅመሙሳ፣ ወዘተ፣ ታድያ ምኑን እኔ ስራሁት ትላለህ ሁሉን ከገበያ የምትገዛወ ከሆነ ምን አጨቃጨቀን ለምን ከሁቴል ሄደን አንበላም

አይ ወጡን የቀመምኩት እኔ ነኝ ሁሉንም ነገር በአግባቡ የስራሁት እኔ ነኝ ሽንኩርቱንም ልጫ የከተፍኩት እኔ ነኝ ሁሉንም ቅመማቅመም እኔ ነኝ መጥኜ የጨመርኩት ወደፊት ደግሞ በርበሬውንም ቅቤውንም ሁሉን ቅመሞችን እራሴው ላመርት አስቤያለሁ፣

ግን እኮ በምን ተለየህ ሁሉን ከወጭ የምትገዛ ከሆነ፣ ከሁቴሎች ብንበላ ያወ አይደለም ወይ።

አይ የኔ ትርፌ ወጡን በመስራቱ ላይ ነው ከሁቴሎች በጣም ይቀንሳል ዋጋ ስለዚህ አትራፊ ያረገኛል

እሽ ድስቱን አንተ ነህ ወይ የስራህው።

አይደለም

እሺ ደስቱን አሳየን

ይዤ አልመጣሁም

ታድያ ዋናውን ነገር ይዘህ ሳትመጣ እንዴት ነው ኢንቨስት አርጉ የምትለን

እኔ እኮ በዶሮ ወጤ ላይ ነው እንጂ በድስቴ ላይ አይደለም ኢንቨስት የምታረጉት

በል በል እኔ ምንም አልታየኝም

ከልያ በኬኒያዎቹ ቪድዬ እንደምትመለከቱት ይህንን የኤሌትሪክ ቦርድ ለመስራት የኬን ያ አርባ ሚሊዬን ሽልንግ ነው ልጁ የጠየቀው። ይህ ማለት በግምት አራት መቶ ሺህ ዶላር ነው እንግዲህ እግዛብሔር ያሳያቹሁ ይህ ማሽን ሁሉ ነገር ይስራል ማንኛውንም ኤሌትሪክ ቦርድ ብንስጠው ይስራልናል የፋብሪካዎች ፍብሪካ ማለት ነው ።
እንግዲህ ቃለዳዊት እስመላለም ከባህር ዳር እንዳለው ቻይና አገር ተኪዶ ቦርዱን ማስመረት አይጠበቅብንም አገራችን ውስጥ ከተመረተ፣ ሜቴክ ይህ ቴክኖሎጂ አለው ግን ለምን ይህንን ምርቶች እንደማያመርት ግራ ነው የገባኝ ፣ ቻይና ሄዶ ምርቱን ማስመረት ማለት በሌላ ግዜ እሱኑ ምርት በሚሊዬን ቻይናዎቹ አስገብተው ከገበያ ነው የሚያወጡን

ኬን ያው ልጅ ብት ስሙት ይህንኑ ነው ያለው ቻይና ለማስመርት ፍይሉን መላክ አለበት ይህ ከሆነ ደግሞ ቻይናዎች በኮፒ ራይት አያምኑም አንተ አንድ ስታስመርት እነሱ ሚሊዬን አምርተው ነው ገበያውን የሚያጠለቀልቁት ። ይህንን ኬን ያው ብሎዋል እኛዎቹም የሚስማቸው ቢያገኙ አንድ ባለሀብት ይህንን ማሽን አስገብቶ የራሳችንን ኤሌትሮኒክ ማምረት ብንችል የትና የት ነው።