Page 1 of 1
Re: ☢☢☢ ስለ ኤርትራ ከጄኔራሉ ያመለጠው አደገኛ ሴራ ☢☢☢
Posted: 13 Jul 2022, 21:16
by ZEMEN
excuse me but is he a general or a doctor? if so, what university did go to earn his doctorate and where battlefield did participate or lead an army to earn his General rank? you see you are helping to spread the subhuman lie.
Re: ☢☢☢ ስለ ኤርትራ ከጄኔራሉ ያመለጠው አደገኛ ሴራ ☢☢☢
Posted: 14 Jul 2022, 03:38
by Fiyameta
In the past you had the luxury of expending Oromo and Amhara lives on the altar of your Abay Tigray Republic dream, albeit in vain. Now you've been forced to sacrifice 900,000 lives of your own, with nothing to show for it, except fertilizing your barren soil with the decomposed corpses of your hapless horde.
Re: ☢☢☢ ስለ ኤርትራ ከጄኔራሉ ያመለጠው አደገኛ ሴራ ☢☢☢
Posted: 14 Jul 2022, 05:42
by Meleket
ኣረጋይ ወልድኣረጋይ ምስ ኣብዛሕኪ'ሲ፡ ሙዚቃ ክንጋብዘኪ መሪጭና "ሰላም ሰላም ሰላም ጓል ኤርትራ . . ። " እትብል ናይ ጓል ኣረጋይ ዲያ ናይ ባርናባስ ዜማ!
ስጋ ቁጠር ቢሉት . . ! እስቲ ኣሁን ጌም ኦቨር ብለን የዘጋነውን የወያኖች ታሪክ ኣሁን እዚህ ማምጣት ምን ይሉታል? እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ይህንን የፎቶ ሾፗ ንግሥት የFiyametaን ጋጠወጥ ተግባር ከ"መከተ" ጋር በፍጹም ኣንቆጥርላትም!
Fiyameta wrote: ↑13 Jul 2022, 10:45
☢☢☢ ስለ ኤርትራ ከጄኔራሉ ያመለጠው አደገኛ ሴራ ☢☢☢ (. . . Major General Meleket)
Re: ☢☢☢ ስለ ኤርትራ ከጄኔራሉ ያመለጠው አደገኛ ሴራ ☢☢☢
Posted: 14 Jul 2022, 08:43
by Meleket
የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግጥምና ዜማ ከፈለግሽ ደግሞ፡ የኛ ተራ ካድሬ የፎቶ ሾፕ 'ንግሥት' Fiyameta እንኪ ተቐበዪ፡ ታመት በፊት የቀመምነው ነው፡ ይጣፍጥሽ ይሆንን?
ቤነገራችን ላይ፡ የጄነራላችን ምስል በፎቶ ሾፕ ያልተበከለ መሆኑንና እውነተኛ ገጽታው መሆኑን እንድታጤኚ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንገልጥልሻለን።