We need more good news, I hope it shall come to pass!
Posted: 13 Jul 2022, 07:31
መርዶ ነጋሪ አታርገኝ እንጂ እኔ ምኑም አላማረኝም ለም ቢባል ውሃ የሚጠቀሙት በጎርፍ መስኖ ነው። ይህ ደግሞ ውሃን ያላግባብ ያባክናል የሞስኪቶ መርቢ ይሆናል፣ ውንዙንም ያደርቃል ፈርትላዘር ከተጠቀሙ ኬሜካሉ ወንዙን ይበክላል ፣ ወንዙም ይደርቃል ፣ እሱ ብቻ አይደለም መሬቱን ወደ ጨዋማ ይቀይረዋል ፣ ቡዙ በዚህ አንዘልቅም አንዴ ሁለቴ ማረስ እንችላለን ግን ለዘለቄታው ማረስ አንችልም። ለምን ብትል ከዚህ በፊት ተሞክሮ የከስረ ነገር ነው ትግሬዎች በመስኖ ጀምረው ሙሉ አይቅ ነው ያደረቁት ፣ ለምን ብትል ሁሉም ገበሬ ያለልክ ውሃውን ይጠልፋል ከዚያማ ወንዙን አይደለም መሬቱን ያደርቃልAxumezana wrote: ↑13 Jul 2022, 07:31https://ukragroconsult.com/en/news/why- ... ith-wheat/
For a developing country like Ethiopia with a burgeoning youth population, achieving food self-sufficiency and import substitution is a game changer.
Previous agricultural policies have been heavily reliant on wheat productivity during the two main crop seasons known as belg and meher as well as highland production.
Over the past three years, Prime Minister Abiy Ahmed’s government has initiated a push for production of summer wheat, adding a third cropping season.
In the past two years, Ethiopia has emerged on news headlines in an often-misleading manner in relation to the conflict in the northern part of the country. In parallel to addressing the challenges and threats posed by a belligerent rebel group, the country has been hard at work making significant progress in vast development areas. Wheat production in the agriculture sector is one such milestone.
ጠጥተሀል እንዴ this thread is not about Eritrean ለቅሶ ቤት አይደለም ሄደህ ሌላ ቦታ አልቅስ ይህ የስርግ ቤት ነው ኢትዬዽያ በኦሮሞ መሬት ላይ ስንዴ አመረትች አማሮች ጦርነት ላይ ሳሉ ነው ጫዋታው