Page 1 of 1
የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 02:26
by Horus
ይህን ቪዲዮ የለጠፍኩበት ሌላ ዋና ምክያቴ የቪዲዮ አዘጋጁ ስም ነው። ወምበርማ ኮሚኒኬሽን። ወምበርማ ማለት በታሪክ ሌላው የጋፋቶች ስም ነው ። እንደ ምታውቁት ተጋፋት ብሄር ካገራቸው ከሸዋ እንደገብጣን (የዛሬ አምቦ አዲስ አለምና ግንደ በረት) በኦሮሞ ወረራ ተነቅለው አባይን ተሻግረው በዛሬ ጎጃም ደጋ ዳሞት ነው የተረፉት የሰፈሩት ። የጋፋት ሌላ ስም ወምበርማ ይባል ነበር! ይህው ዛሬ በስማቸው አንድ ሰው ቪዲዮ ሰራበት! ታሪክ አይሞትም! እኔ አለምዘርፍ ከጎጃም የቱ አካባቢ እንደ ሆነች አላቅም። አስገራሚ ሯጭ ነች! የጋፋት ጎጃሜ ከሆነች በእውነት ተአምርና ታሪክ ይሆናል! ታሪክ አይሞትም !
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 02:33
by Horus
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 02:46
by Horus
ያለምዘርፍ ከግራ የመጀምሪያው ነች፣ አሰልጣኙዋ ዘነኛው የብዙ ኮከብ ሯጮች አፍላቂ ማራቶን ሯጩ ተሰማ አብሽሮ ነው !
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 03:12
by Horus
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 03:39
by Horus
ያለምዘርፍ ረጅም ርቀት ወይም ሎንግ ዲስታንት ሯጭ ነች ! ግማሽ ማራቶ፣ ወደፊት ማራቶን ። እዚህ ልምምድ ላይ ወንድ አሯሯጯን በፎርም ትበልጠዋለች ! በኢትዮጵያ የሴት ርቀት ሯጮች እንደ እሷ ያለ ውብ የሩጫ ፎርም (ቅርጽ) ያላት ሴት የለችም። ሚድል ርቀት አልማዝ አያና ውብ ናት! ያለምዘርፍን ፎርም አይቼ አልጠግበውም! የሯጭ እንዝርት ነች!
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 17:27
by Ethoash
በጣም የማክብርህ ወዱ ሆረር፣
ዛሬ ደግሞ አልማዝ አርያን ጥለህ የአለምዘርፍ የኋላው አንስታሀል። እቺም ታረጅና ሌላዋን ታነሳለህ ፣ አስልጣኙ የሚለውን ስማቸው የሱካር ውሃ ወይም ኢነርጂ መጥጥ አይደለም እነሱን ሪኮርድ እንዲስብሩ የሚያረጋቸው የነሱ ብርታት ነው ብሎ ሲነግራቸው ይስማል ግን የተላከለትን ኢነርጂ መጠጥ ሽምሱ ሱቅ ሽጦት እንደሆነ ማን ያውቃል ከዚህ ሁሉ ለምን ለውጭ አገር አይሮጡም አሁን ባንተ ሂሳብ መቶ ከሚሆኑት እንድ ብቻ የአለምዘርፍ የኋላው ብቻ ናት የወጣችው ስለዚህ ሶስተኛ የወጣቸው እድል ሳታገኝ ታረጃለች ማለት ነው ለምን እነሱ እንኳን ለምን ለአረብ አገሮች አይሮጡም ፣ ደግሞም የአገራችን የፕላስቲክ ውሃ አሻጎች ለምን እነዚህ ሩዋጮች እስፖንስር አያረጉዋቸውም ውሃ ንፁ ውሃ ከኢነርጂ መጠጥ የበለጥ ነው ስለዚህ ውሃውን በነፃ ብቻ መስጠት ብቻ ሳይሆን ጠቀም ያለ ገንዘብ መስጠት ይህ ማለት ውሃውም ታዋቂ ይሆንለታል ሩጮችንም ገንዘብ ያገኛሉ።
ደግሞ በሎላ ገፅ ላይ የኬን ያዊያኑና አዶላ እንደሚሮጡ ነግረነሀል ። እዚህ ላይ ነበር ገንዘብ መስራት በአገራችን ላይ ወር ሲቀረው ይህንን ልጅ ብዙ ማስታወቅያ ቢስራበትና ገንዘቡን አሁን ቢስበስብ ይሻላል ። ለምን ብትል ምንም አይታወቅም ማን እንደሚያሽንፍ ስለዚህ ከወድሩ በፊት ገንዘባቸውን መስራት አለባቸው እስፖርትኞቻችን።
ከዚሁ ሳልወጣ ገንዘቤ አንድ ግዜ ባንዲራ ይወረውሩላታል የአማራ ባንዲራ መሆኑን ስታወቅ ጥላው የፈደራል ኢትዬዽያን ባንዲራ አንስታ መሮጥ ጀመረች፣ አንደኛ አገሩዋ ገቢ ናት ለምን ብላ ትጦቆር፣ ግን አማሮች ምንም አልራሩዋላትም እሱዋ ይምታሽንፈው ገንዘብ ሲኖር ብቻ ነው ብለው እንባ በእንባ አርገዋት ነበር ስለዚህ ምስጋና ሌለው ሕዝብ ገንዘብህን በግዜ መስራት ነው። ዛሬ የገንዘቤን ስም የሚያነሳ የለም ፣ አስልጣኙ ተናግሮውል ሩጫው ካልተሳካላቹሁ ነጋዴ ሁኑ ብሎ ግን ስንቲ ይሳካለታል ስንቲ ይደግፈዋል ፣ በቀበሌያቸው መሬት በነፃ ቢስጣቸው እንኳን እስከአስረኛ ለሚወጡት የትናየት ነው ዝምብሎ መነገድ የለም
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 13 Jul 2022, 21:49
by Horus
Ethoash,
ቢያንስ እስፖርት በሚለከት ሃሳብ ለመስጠት በመፈልግህ ከሌሎቹ ኢ አር ብሎግሮች ይለይሃል ። ግን ያንተ ችግር ሙሉ እውቀት ወይም መረጃ ባልያዝክበት ነገር ሃሳብ፣ ሂስ መስጠት ብቻ ሳይሆን መፍትሄ ሁሉ ትሰጣለህ ።ያ ነው የሃሳብክን ዋጋ የሚያወርደው ። ለምሳሌ ስለ ተሰማ አብሽሮ ምንም አታውቅም፤ ስንት ልጆች እንደ ሚያሰለጥን ፣ ስንት አለም አቀፍ ሯጮች እንዳሉትና የስንቶቹ ኤጀንት እንደ ሆነ አታቅም ። እሱም ለአረብ አገሮች የሚሮጡ፣ እነሲፋ ሃሰን የኔዘርላንዷ፣ እነለተ ግደይን፣ ለእስራኤል የሚሮጡ ብዙ አትሊቶች አሰልጣኝም ኤጀንትም ነው ። እሱ ከኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን ጋር የተያያዘ ሰው አይደለም። ዛሬ በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያን የሩጫ እስፖርት ካልችር ትራንስፎር እያደረገ ያለ አትሌቲክ ሊቅ ነው ። ታናሽ ወንድሙ ወርልድ ክላስ ሯጭ ነው ። እራሱ ማራቶን ሯጭ ነው ። አንዳንዴ አንድን ነገር ለማወቅ ትግስትና ትህትና ይኑርህ!
እኔ አልማዝ አያናን ትቼ አይደለም ያለምዘርፍን ያነሳሁት፣ እንኳን አላማዝ ለተ ግደይን እንደ አንዷ በጣም ጥሩ ሯጭ እወዳታለሁ ፣ ፎርሟም መጥፎ አይደለም ። ለርጅም ሴት በጣም ጥሩ ፎርም አላት ። አንተ የማታውቀ እያዳንዱ ርቀት የራሱ የሩጫ እንዳለው አለማወቅህ ነው ። 100 ሜትር ዳሽና 6 ማይል አገር አቁራጭ በተመሳሳይ ፎርም መርጥ አይቻል። ፎርም ማለት የሯጩ ሰውነት ማስ ክብደትና እና ያን የሚሸከምበት ትክክለህ አቋቋና የእግር ምት ነው። የኔ ወንድም ሩጫ ልክ እንደ ሙዚቃ ነው ፣ ስልት አለው፣ ምት አለው፣ ሪዝም አለው፣ ፍሎ ፍሰት አለው ። ይህን ለማወቅ ራስህ ሯጭ መሆን አለብህ!\
አልማዝ አያና ሚድል ዲስታንስ ሯጭ ነች 3ሺ፣ 5 ሺ .። ያለም ዘርፍ 10 ኪል ሜትር፣ ግማች ማራቶን እና ማራቶን ሯጭ ነው ፣ የሁለቱ ፎርም አንድ ሊሆን አይችልም። ያለምዘርፍ ባልችበት መደብ ቁ 1 ነቸ በውበትም በፍጥነትም በጉልበትም ።
ለምሳሌ የሆላድ ሯጯ ሲፋን ሃሰን በጣም ጠንካራ ሯጭ ነቸ ግን እጅግ ስቀያሚ ፎርም ነው ያላት! ያለምዘርፍ ልክ እንደ መሰረት ደፋር ባደረገችው በጎ ስራ ተደስቼ ነው ፕሮሞት ያደረኳት ። ሳታውቅ ምንም ነገር አታድርግ፣ ጥሩ አይደለም!
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 14 Jul 2022, 11:49
by ethiopianunity
EtoAss as l predicted, he promotes only anti Ethiopian , foreign benefit. Not only he is suffering from such low self esteem, probably Ethiopia hating. He is trying to send message why these runners don't run for Arab countries. If he has opportunity, he would sell Ethiopia for hire bid. I feel sorry for his suffering. If you notice, EtoAss job is anything that bring pride, success on Ethiopia related discussion, he pours water, should l say Benzene on it. That is why he misses Weyane Golden he calls them, because he lost his corruption and embezzling money after Weyane is gone
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 14 Jul 2022, 12:25
by Horus
ethiopianunity wrote: ↑14 Jul 2022, 11:49

አው የወደቀ የተሸነፈ ተስፋ የቆረጠ ሰው ሁሉ አህሪ ያ ነው ። ጥሩ ነገር ሲያይ ማሳነስ፣ ማጣጣል ነው ሳይኮሎጂው! ካስታወስክ አንዲት ቆንጆ ልጅ ለጠበሳ ጠይቀሃት እምቢ ካለችህ መልሰን ይቺ አስቀያሚ ነበር የምንላት ። የወደቀ ሰው ሳይኮሎጂ ሁሉን ነገር ማጣጣልና መጥፎነቱ ለማየት መጣር ። ያ ነው ክላሲክ ኢቶአሽ!
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 14 Jul 2022, 12:43
by Ethoash
ethiopianunity wrote: ↑14 Jul 2022, 11:49
EtoAss as l predicted, he promotes only anti Ethiopian , foreign benefit. Not only he is suffering from such low self esteem,
ethiopianunity
if u want to serve Ethiopia why u r not in Ethiopia and work to develop her economy instead of driving taxi in USA.
SECOND understand one thing i am all about our athlete their career last only five years . in this five years u must make money that last you all of your life so u have no time hence you should make as much money as u can in this short period of time ... now tell me where are all the great runner
ጥሩነሽ፣ ገንዘቤ፣ አልማዝ፣ሌሎቹም ብዙ በስም የማናውቃቸው በአምስት አመት ውስጥ ተረተው ጡረታ ወስደዋል ። ስለዚህ እንዴት አርገው ነው መኖር የሚችሉት ሽልማታቸው ምን ያህል ያኖራቸዋል ፣ በተለይ ሶስተኛና ከዚያ በታች የሚሮጡትን ርሳቸው። ይህች ኦሮሞ ኒሳን ሁሴን በአስራ አምስት አመቱዋ ነው ጥገኝነት የሄደችው አስልጣኞቹዋን ዘረኞች ብላ ግን ኒሳን ሁሴን ጎበዝ ሩዋጭ አነበረችም ከኢትዬዽያኖች ጋራ ስትወዳደር ስለዚህ ሶስተኛ ለወጣ ቦታ ኢትዬዽያኖች ስሌላቸው በጥገኝነት ወድ ኔዘርላንድ ሄደች እነሱ ደግሞ በሶስት አመት ውስጥ በደንብ አስልጥነዋት ብቃቱዋን ጨምረው ትልቅ ደረጃ አደረሱዋት ። እነገንዘቤ እና እነጥሩነሽ ምንም ያህል ቢበልጡዋትም እሱዋ ደግሞ በዘመናዊ አስለጣጠን መንገድ በመጠቀም ብዙ ወጤት ልታመጣ ችላለች። በርግጠኝነት ነው እሱዋ ከነገንዘቤ በላይ ገንዘብ እንደምታገኝ ነው። ስለዚህ እኔ እነገንዜቤን ሳይሆን ሶስተኛ የወጡትን ወደ ውጭ በስነስርዓቱ ብንልክ ልክ እንደአሜሪካ ድራፍት ከአሜሪካ፣ ከእንግሊዝ፣ ከኢሮፓ ፣ ከጃፓን፣ ከቻይና፣ ከፈለገው አገር መጥተው ገንዘብ ስጥተው በኮንተራት ልጆቻችንን ይወስዳሉ ከዚያም ደህና ገንዘብ ሲያገኙ መጥተው ኢትዬዽያ ውስጥ ኢንቨስት ያረጋሉ አለቀ። የምን ምቀኝነት ነው። ይህ የምለው በአንድ ስው የሚደረግ ሳይሆን በትልቁ የሚደረግ ነው። ስለዚህ እኛ ብዙ ሩጮችን እናፈራለን ሁሉም ካወቀ እድል እንዳለው ።
Top 10 Richest Footballers in Africa 2022.... worth more then 230 million one of the top one.
Get to know The Best 50 African Origin Players Who Represent Europe or International Countries 2020
How to Become a Sports Agent
How does the NBA Draft Work?
Re: የአለምዘርፍ የኋላው፤ ጎጃምን በኢትዮጵያ ሩጫ ካርታ ላይ ያስቀመጠች የዘመናችን ደራርቱ !!!
Posted: 14 Jul 2022, 13:16
by Selam/
You are the dumbest & most ዝብርቅርቅ woyanes of all. You tell Ethiopiawinet to go back to Ethiopia while you recommend selling our athletes to Arabs & Ferenji’s. What kind of dog logic is that? As a matter of fact, why don’t you go to Tigray and help your starving people rather than copying & pasting crap here 24/7?
Ethoash wrote: ↑14 Jul 2022, 12:43