Page 1 of 1

ዘረኛው ቴዲ አፍሮ ፣ እና የደም ባንክ ግብ ግብ

Posted: 12 Jul 2022, 09:30
by Ethoash
የደም ባንክ አለቃ ወዘሪት ባሻው አታክልት ፣ ቴዲ አፍሮ ከዚህ በፊት ለአስር አመት በሙሉ ደም የመስጠት እንቅስቃሴ ሲያረግ ተባብረነው ነበር፣ ዛሬ ግን ደሜ ለአማሮች ስፋሪዎች ብቻ ነው ለመስጥት በመፈለጉ እኛ ደግሞ ደም በዘር አንስጥም፣ ደም የሚፈልግ ብቻ ነው ማግኘት ያለበት በሚለው ተጣልተን እሱ ግን ደሙን እንደማንቀበል አስመስሎ ዜና ላይ መወጣቱ በጣም የሚገርምና የሚያስተሳስብ ነው ተባለ።

Re: ዘረኛው ቴዲ አፍሮ ፣ እና የደም ባንክ ግብ ግብ

Posted: 12 Jul 2022, 14:58
by Ethoash
why no body answer for this

Re: ዘረኛው ቴዲ አፍሮ ፣ እና የደም ባንክ ግብ ግብ

Posted: 12 Jul 2022, 15:30
by Abere
ጭር ብለሃል እኮ! ሌላ ብቸኛ አለልህ OPFist እኮ ከእርሱ ጋር ተዳበል። ምነው እባክህ በዚህ ተዝናና እስከዛው ድረስ።

Glory to Fano!



Ethoash wrote:
12 Jul 2022, 14:58
why no body answer for this

Re: ዘረኛው ቴዲ አፍሮ ፣ እና የደም ባንክ ግብ ግብ

Posted: 12 Jul 2022, 15:48
by Horus
Ethoash wrote:
12 Jul 2022, 14:58
why no body answer for this
አይ ኢትዮአሽ .. የወደቀ ተገንጣይ በቴዲ ላይ መልስ ትፈልጋለህ? ይህውልህ ካሳሁን ግርማሞ (ገርማሜ/ግርማዊ ማለት ነው)!! ካሳሁን ገርማሞ ዘብሄረ እንደቡየ ዘጉራጌ!!! ሎሬት ቴዎድሮስ ልጅ እንደ አባቱ እንዲሉ !!!