Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40184
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Horus » 12 Jul 2022, 01:27

ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Abere » 12 Jul 2022, 10:21

What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Wedi » 12 Jul 2022, 13:05

Abere wrote:
12 Jul 2022, 10:21
What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.

(ሃላባ + ጉራጌ + ስልጢ + ከምባታ ጠምባሮ + ሀዲያ ) == ሸዋ ክላስተር ክልል

ባጭሩ Horus ጉራጌነቱን በመተው የሸዋ ክላስተር ክልል ዜጋ ይሆናል ማለት ነው!!

እፎይ!!! እረ ተው አታስቀኝ ደክሞኝ ሳል!! :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40184
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Horus » 12 Jul 2022, 13:20

Abere wrote:
12 Jul 2022, 10:21
What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.
አበረ፣
ክለስተር ማለት የአባ ዱላ ቃል ነው ። ደቡብን ለኦሮሞ መደመር አይዲዮሎጂ እንንዲመች ልክ እንደ ድሮ ቅኝ ገዥ ቫይስሮዎች በአፍ መጥረጊያ ናፕኪን ላይ አገሮችን እንደ ከፋፈሉት ማለት ነው ። አባ ዱላ ከትግሬዎች የተማረው እብሪት ነው ። ግና ሁሉም የተበላ እቁብ ነው ። "አቃፊ"፣ "መደመር"፣ "ክለስተር" እያለ የቃላት እርባታው ይቅጥላል! የኔ ወንድም ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ነው ። ፕሮፊሰር እስፔልከ እንዳለችው "ማንም ሰው በቋንቋ (በቃላት) የፈለገውን ነገር መፍጠር ይችላል" ነገር ግን ያ የቃላት ፈጠራ ሪያሊቲ እውነታ አይደለም ። ሕዝቦች ይህን ያውቃሉ ። አንድ ሰውም ሆነ አንድ ሕዝብ የሚታወቀውና የሚለካው በተግባሩ እንጂ በሚናገረው ቃላት አይደለም ። በኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ ሳይንስ ውስጥ ሲሚዮቲክስ የሚባለ ዲስፕሊን አለ። አለምን እንዴት ማፕ አድርገን በምስል ምናባዊ እንደ ምናደርግ የሚግልጽ ነው ። ማለትም የሪያሊቲ ካርታ እንዴት እንደ ምንሰራ ማለት ነው ። የዚያ ሳይንስ ቁ 1 መርህ " መሬቱና ካርታው ካልተጣጣሙ የተሳሳተው ካርታው ነው" ይላል። ፒፒ በለው፣ አባ ዱላ በለው፣ አቢይ በለው ያሻውን ካራታ መሳል ይችላል። ምስሉ መሬት ካለው ሕዝብ ካልተጣጣመ የተሳሳተው ምስሉ ነው ። ሁሉም አይነት አባ ምኞት፣ አባ ሃሳብ ይህን ሃቅ እየተማረ ይሄዳል!

ጉራጌ ምድር ላይ ያለ ሪያሊቲ ነው! በቃላት ካርት የሚለወጥ ነገር የለም! ክለስተር በገዢዎች አንጎል ውስጥ ያለ ምስል እንጂ በምድር ላይ ያለ ሪያሊቲ አይደለም! አባዱላ ይህን ማወቁን እጠራጠራለሁ!

አንተ የሸዋ ጠ/ግዛት እንዲመለሰ ሃሳብ አቅርበሃል! ያ ማለትኮ የኦሮሞ ክልልን አፍርሰህ ምዕራብ ሸዋን፣ ምስራቅ ኦሮሞን አፍርሰህ፣ ምስራቅ ሸዋን ያማራ ክልል አፍርሰህ ሰሜን ሸዋን እና አሁን አባ ዷል የሸዋ ክላስተር ከሚላቸው ጋር ድብለህ አንድ ሸዋ መፍጠር ማለት ነው ። ስለዚህ የሸዋ ንቅናቄን ስታነሳ አያይዘህ የአማራ እና ኦሮሞ ክልሎች መፍረስ እንዳለባቸው ካላነሳህ ሃሳብህ ሙሉ አይሆንም!
Last edited by Horus on 12 Jul 2022, 13:38, edited 5 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Abere » 12 Jul 2022, 13:22

Thanks for the explanation!
ደቡብ ሸዋ ኦሮምያ ዞን ማለት ነው። ፕሬዚዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ መሆኑ ነው ማለት ነው። በጄቱም ከምስራቅ እና ምዕራብ ሸዋ ኦሮምያ ዞኖች ጋር አብሮ ነው የሚመደበው። የተበላ የተሰለቀጥ ዕቁብ ይባላል።

Wedi wrote:
12 Jul 2022, 13:05
Abere wrote:
12 Jul 2022, 10:21
What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.

(ሃላባ + ጉራጌ + ስልጢ + ከምባታ ጠምባሮ + ሀዲያ ) == ሸዋ ክላስተር ክልል

ባጭሩ Horus ጉራጌነቱን በመተው የሸዋ ክላስተር ክልል ዜጋ ይሆናል ማለት ነው!!

እፎይ!!! እረ ተው አታስቀኝ ደክሞኝ ሳል!! :lol: :lol: :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Wedi » 12 Jul 2022, 13:25

Abere wrote:
12 Jul 2022, 13:22
Thanks for the explanation!
ደቡብ ሸዋ ኦሮምያ ዞን ማለት ነው። ፕሬዚዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ መሆኑ ነው ማለት ነው። በጄቱም ከምስራቅ እና ምዕራብ ሸዋ ኦሮምያ ዞኖች ጋር አብሮ ነው የሚመደበው። የተበላ የተሰለቀጥ ዕቁብ ይባላል።

Wedi wrote:
12 Jul 2022, 13:05
Abere wrote:
12 Jul 2022, 10:21
What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.

(ሃላባ + ጉራጌ + ስልጢ + ከምባታ ጠምባሮ + ሀዲያ ) == ሸዋ ክላስተር ክልል

ባጭሩ Horus ጉራጌነቱን በመተው የሸዋ ክላስተር ክልል ዜጋ ይሆናል ማለት ነው!!

እፎይ!!! እረ ተው አታስቀኝ ደክሞኝ ሳል!! :lol: :lol: :lol:
That is the next step. May happen as soon as in the next 2 years time!! :P :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Abere » 12 Jul 2022, 13:32

ሆረስ፤

ነገሩ በደንብ ገባኝ። ሰው ማጭበርበራቸው ነው። እንደ ጭቃ እያቦኩ መጠፍጠፍ ይችላሉ ግን የህዝብ ማዕበል ሲመጣ ተጠራርጎ ይፈርሳል። በጉራጌ አገር ገብተው ኦነጎች ሲያቦኩ ባይገርመኝም ያስቁኛል። እመ ዐልቦ ተነስተው ስሙ የማይታወቅ ኦሮምያ ብለው አርቲፊሻል ነገር ሲፈጥሩ ጥንታዊውን ጉራጌ ምድር ላይ ማዛጋታቸው የቱን ያህል ደመ ነፍሳዊ መሆናቸውን ነው። የበኩል ምክሬ ቤተ ጉራጌዎች ከኦሮሙማ እና ዓብይ አህመድ ተጠንቀቁ ተጠበቁ - የወለጋውን ዕልቂት እና ማፈናቀል ነገ ሊያመጣው ይችላል።።

Horus wrote:
12 Jul 2022, 13:20
Abere wrote:
12 Jul 2022, 10:21
What is cluster? This sounds like group of villages or communities, like the statistical term of cluster sampling. Is it not down grading from zone to collection of villages under certain village chiefs? Next time get ready to hear the news these clusters renamed as Mid-Eastern Oromia.
አበረ፣
ክለስተር ማለት የአባ ዱላ ቃል ነው ። ደቡብን ለኦሮሞ መደመር አይዲዮሎጂ እንንዲመች ልክ እንደ ድሮ ቅኝ ገዥ ቫይስሮዎች በአፍ መጥረጊያ ናፕኪን ላይ አገሮችን እንደ ከፋፈሉት ማለት ነው ። አባ ዱላ ከትግሬዎች የተማረው እብሪት ነው ። ግና ሁሉም የተበላ እቁብ ነው ። "አቃፊ"፣ "መደመር"፣ "ክለስተር" እያለ የቃላት እርባታው ይቅጥላል! የኔ ወንድም ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ነው ። ፕሮፊሰር እስፔልከ እንዳለችው "ማንም ሰው በቋንቋ (በቃላት) የፈለገውን ነገር መፍጠር ይችላል" ነገር ግን ያ የቃላት ፈጠራ ሪያሊቲ እውነታ አይደለም ። ሕዝቦች ይህን ያውቃሉ ። አንድ ሰውም ሆነ አንድ ሕዝብ የሚታወቀውና የሚለካው በተግባሩ እንጂ በሚናገረው ቃላት አይደለም ። በኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ ሳይንስ ውስጥ ሲሚዮቲክስ የሚባለ ዲስፕሊን አለ። አለምን እንዴት ማፕ አድርገን በምስል ምናባዊ እንደ ምናደርግ የሚግልጽ ነው ። ማለትም የሪያሊቲ ካርታ እንዴት እንደ ምንሰራ ማለት ነው ። የዚያ ሳይንስ ቁ 1 መርህ " መሬቱና ካርታው ካልተጣጣሙ የተሳሳተው ካርታው ነው" ይላል። ፒፒ በለው፣ አባ ዱላ በለው፣ አቢይ በለው ያሻውን ካራታ መሳል ይችላል። ምስሉ መሬት ካለው ሕዝብ ካልተጣጣመ የተሳሳተው ምስሉ ነው ። ሁሉም አይነት አባ ምኞት፣ አባ ሃሳብ ይህን ሃቅ እየተማረ ይሄዳል!

ጉራጌ ምድር ላይ ያለ ሪያሊቲ ነው! በቃላት ካርት የሚለወጥ ነገር የለም! ክለስተር በገዢዎች አንጎል ውስጥ ያለ ምስል እንጂ ባለም ላይ ያለ ሪያሊቲ አይደለም! አባዱላ ይህን ማወቁን እጠራጠራለሁ!

Right
Member
Posts: 4297
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by Right » 12 Jul 2022, 17:25

Wow. The end is not going to be pretty.
The Oromuma is sharpening the knife. This time they will do it from the position of power and no one will be able to stop them.

Horror thought it is only the Amaharas suffering at the receiving end.

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7625
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by AbyssiniaLady » 28 Jul 2024, 23:19

19 people killed as boat capsizes in Ethiopia

July 28, 2024 By Agence France-Presse

Addis Ababa, Ethiopia —

At least 19 people drowned when their boat sank in a river in Ethiopia's northern Amhara region Saturday, the region's official media said Sunday.

"Seven people including a child were saved in difficult circumstances," the Amhara Media Corporation (AMC) added, quoting a local administrator.

The boat was taking passengers across the Tekeze river, which runs along Ethiopia's border with Eritrea before it crosses into Sudan at the point where the three countries meet.

Officials said that 26 people were estimated to have been on board the boat at the time of the accident at around noon (0900 GMT) on Saturday.

Only two bodies have been recovered, AMC said, adding that those rescued had been taken to nearby hospitals.

Media access to remote northern Ethiopia is heavily restricted by the authorities, with information often trickling in hours later.

Amhara — Ethiopia's second most populous region — has been wracked for months by clashes between the Ethiopian military and an ethnic Amhara militia known as Fano.

It was also caught up in the neighboring region Tigray's war, with its regional forces fighting alongside federal government troops against Tigrayan rebels.

The boat accident is the second major incident in Ethiopia in recent days. On Monday, a landslide in the south killed over 250 people.

https://www.voanews.com/a/people-killed ... 16255.html

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7625
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by AbyssiniaLady » 20 Aug 2024, 22:36

No kilil, no jobs, no resources and no future, miserable HIV/AIDS infested subhuman low IQ cursed dirty minority listros.

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7625
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጉራጌን በክለስተር ቦምብ ማጥፋት የጠላትነት ቀይ መስመር ማለፍ ነው! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Post by AbyssiniaLady » 13 Nov 2024, 17:40

Please wait, video is loading...

Hopeless and helpless subhuman dirty listros.

Post Reply