Page 1 of 1

Must Watch! ሰበር ዜና : የኮንዶሚኒየም ዕጣ መጭበርበሩ ተደረሰበት! ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን አልለቅም አለች

Posted: 11 Jul 2022, 20:55
by Thomas H



Re: Must Watch! ሰበር ዜና : የኮንዶሚኒየም ዕጣ መጭበርበሩ ተደረሰበት! ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን አልለቅም አለች

Posted: 13 Jul 2022, 21:34
by Thomas H



Housing in Addis Ababa
·
የ40/60 እና 20/80 እጣ
እጣው ውስጥ መካተት የነበረባቸው የነዋሪዎች ብዛት 79 ሺህ
እጣው ውስጥ የተካተቱ የሰው ብዛት 172 ሺህ
ልዩነት = 93 ሺህ ሰው
በልዩነቱ የተሰበሰበ የገንዘብ መጠን ሲሰላ (አንድ ሰው ስሙ እጣ ውስጥ እንዲገባለት 200ሺህ ብር እንደከፈለ እየተገለጸ ነው)
200 ሺህ * 93,000 = 18.6 ቢሊየን ብር...
ከእዚህ ትልቅ ሙስና ጀርባ ያለው ትልቅ እጅ የማነው? አበደች ደደቤ

Re: Must Watch! ሰበር ዜና : የኮንዶሚኒየም ዕጣ መጭበርበሩ ተደረሰበት! ከንቲባ አበደች ደደቤ ሥልጣን አልለቅም አለች

Posted: 13 Jul 2022, 21:37
by Thomas H