Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ግዞት Safe-haven

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 15:03

በአፃው ግዜ ግዞት ይታወቃል አንድን ያጠፋ ስወ በግዞት ይቀጣል። ጃማ ዋናው የግዞት መስደጃ ነበረች፣

ሐይሌ ግዜ ስሙ ጠፋኝ የትግሬዎን ልዑል ከጣሊያን ግዜ ወገንክ ብሎ ግዞት ወድ ኦሮሞ ሐገር ልኮት ነበር ፣ ደርግ ሲመጣም ምህረት አላረገለትም ግዞቱን በሀይወቱ እስከሚያልፍ ቆይቶዋል ማለት ነው።

በደርግ ግዜ ደግሞ መሄጃ ምንም ስላልነበረ ግዞት ወድ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ኬን ያ ፣ ሱማሌ ነበር ስለዚህ የስደት ሀገር ምን እንደሆነ ካወቃቹ ወድ ትግሬው ዘመን ልለፍ

በትግሬዎች ዘመን ደግሞ ስደተኛ እንቀበላለን እንጂ ስደተና አነበረም የሚመጡት ስደተኞች ውስጥ ኤርትራኖች ነበሩ

አሁን ደግሞ በአብይ ግዜ ግዞት መሄጃ የትም የለም

አሁን ደግሞ ወድ አሜሪካኖቹ ደግሞ እንመለስ

በባርነት ዘመን ስሜኖቹ ባርነትን አስወግደው ነበር ስለዚህ ከደቡብ ባሪያዎች አምልጠው ወድ ስሜን ይሄዳሉ፣ ከዚያ ግዜ ጀመሮ አሜሪካኖች የስደተኞች ተስፋ አገር ናት ግን አሁን ለማወራት የፈለጉት Safe-haven

there are many reason why one state become Safe-haven state .

1, Safe-haven laws (also known in some states as "Baby Moses laws", in reference to the religious scripture) are statutes in the United States that decriminalize the leaving of unharmed infants with statutorily designated private persons so that the child becomes a ward of the state. All fifty states, the District of Columbia, and Puerto Rico have enacted such statutes


2.There are currently 11 states in the United States of America who are classified as “Sanctuary States” for illegal immigrants. Within these states, are cities who have adopted policies to protect illegal immigrants from having their immigration status investigated by federal authorities. These cities are known as “Sanctuary Cities,” which can be defined as the following:

“a city in which the local government and police protect undocumented immigrants and refugees from deportation by federal authorities:sanctuary cities where law enforcement cannot question crime suspects about their immigration status.”

3. Safe-haven abortion

New Mexico, Vermont and New Jersey also do not restrict abortion based on gestational age. Minnesota and North Carolina are also expected to keep abortion legal.

Other states like Illinois, New York and Maine have protective policies but abortion is banned at fetal viability, which is generally between 24 and 26 weeks of pregnancy.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ግዞት Safe-haven

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 15:28

ገባቹሁ የምለው አሜሪካኖች ህግ ሲያወጡ ብዙን ግዜ በሙሉ አሜሪካ ላይ አይወጣም ፣ እያንዳንዱ እስቴት የራሱን ሕግ በመስለው ያወጣል፣ ለምሳሌ የሞት ቅጣት ለምን ሁሉም አያወጣም ተብለው ጦርነት አይዙም፣ ከዚህ ሁሉ ቀስ በቀስ እያስረዱ ሌሎቹን እስቴቶች ወድ እነሱ ይስቡዋቸዋል።

ለምሳሌ የባርነት ነፃነት አንድ አንድ እስቴቶች መቶ አርባ አመት ፈጅቶባቸዋል ባሮችን ከሕጋቸው ነፃ ለማወጣት ግን ሌሎቹ እስቴቶች አላቻኮሉዋቸውም። እና ይህ ምን እመጣው ከኢትዬዽያ ጋራ ስንል አንዱ ተነስቶ የዘር ክልልን ማፍረስ አለብን ይላል የሚለው እኮ የኦሮሞን ክልል ማፍረስ ነው ግን ምን አገባው አሟራ የዘር ክልል ካልፈለገ ለምን እነሱ የዘር ክልልን አያጠፉም ለምሳሌ ዘር በመታወቅያ ላይ አይፃፍ ይላሉ ታድያ ዘር መፃፍ መቅረቱ ግድያውን አስቀረው ወይ ይሉቁኑ ሁሉም የራሱን ክልል ቢገደብ በሌላወ ክልል ጣልቃ ባይገባ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣ ነበር። አንዱ ተነስቶ የኦሮሞን ሐወልት ማፍረስ አለብን ይላል ኦሮሞ ውስጥ ያለውን እንግዲህ እንዲህ የሚለው አማራ ነው ታድያ ኦሮሞ አማራን ቢጠላ ለምን ይፈረድበታል ኦሮም በእውንት የራሳቸውን አገር ወይም ክልል እንዲመሩ መተው መልመድ አለብን አንዱ ተነስቶ የኦሮሞ ፕሬዘዳንት ይወረድ ይላል ግን አንድም ኦሮሞ የአማራ ፕሬዘዳን ይወረድ ሲል አይስማም ሁሉ አማሮች ናቸው በስው ክልል ጣልቃ የሚገቡት

ለማለት የፈለግሁት በአሜሪካ አንዱ ክልል በአንዱ ክልል ጣልቃ አይገባም ይህ ነው ስላማቸውን የጠበቀው እና እናስብበት። ለምሳሌ ትንሹን ምሳሌ እንወስድ ወርጃን በጣም በጣም የሚጠየፉ እስቴቶች አሉ ግን ጥያፌያቸውን እዛው እስቴታቸው ውስጥ ነው ። ለምን ወርጃ የሚፈቅዱትን ሄደን እንወረር አይሉም ለዚህ ነው ስላም የሚስፍነው። አማራም ይህንን መች ነው የሚማረው።

Post Reply