Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42919
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Jul 2022, 12:59
አቢይ አህመድ ሌላ በቂ ችግር እንደ የሌለው ይመስል የ54 ብሄረሰቦች ምድር፣ በመሰረቱ በብዙ መልኩ የኢትዮጵያ እምብርትና ዎጋግራ የሆኑትን ህዝቦች ጋር አንድ ባንድ ጠብ እይጫረ ነው ።
በሰው ልጅ ባህሪ ውስጥ አንድ ማንም መጣስ የሌለበት የቀይ መስመር ሕግ አለ! እሱም "ማንም ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት፣ ምን መሆን እንዳለበት እንዲታዘዝ አይፈልግም ! Nobody wants to be told what to do!
ከደቡብ ብሄረሰቦች ውስጥ ከ10 በላይ ብሄሮች ክልል ለመሆን እራሳቸው ወስነዋል ።
በተመሳሳይ ጉራጌ በታሪኩ ራስ ገዝ የሆነው ጉራጌ የጉራጌ ክልል መብቱ እንዲከበርለት ከጠየቀ ሰነበተ ።
ታዲያ አቢይና አባዱላ አይ ጉራጌ እራሱም ማልማት የለበትም ድሮ አጋሮና አዋሳን ጥሩ አድርጎ ስላለማ አሁን ደሞ ሃዲያን እንዲያለማ ይሁን ማለታቸው፤ በዚያው ባህሉም ጠፍቶ፣ ቋንቋውም እንደ ጋፋትኛ ሞቶ ጉራጌ ከሚባል ሕዝን እንገላገላለን የሚለውን የዘር ማጥፋት ፕላን በዚህ ዘመን አይሰራም ።
ክልልነት ለጠየቁት ብሄርሰቦች ሁሉ መብታቸው ይከበር፣ በቃ!
በመላ ኢትዮጵያ ሌላ አዲስ የካለሰተር ሲስተም ይኑር ከተባለ ደሞ አሁን ያሉትን 9 10 ክልልሎች አፍርሱና ለውጥ ይምጣ ። ክለስተር ማለት የሃይለ ስላሴ ጠ/ግዛት ወይም የደርግ ክፍለ ሃገር ሲስተም ማለት ነው ።
80% ኢትዮጵያን በክልል አደራጅተው ስልጣን ካካበቱ በኋላ የማይፈልጓቸውን ህዝቦች ዘር ለማጥፋት የመገፋው የግፍ ፕላን እስከ ደም ጠብታ እንታገለዋለን!
የጉርጌ ሕዝብ እጣ ፈንታ የሚወስነው እራሱ ጉራጌ ነው እንጂ በኦሮሙማ የሚዘወር ድብቅ የካድሬ ቡድን አይደለም!
Last edited by
Horus on 10 Jul 2022, 13:12, edited 2 times in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10988
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 10 Jul 2022, 13:09
Did Gurage say goodbye to Shewa and is pushed into South. Soon they will become Kenyan saying goodbye to Ethiopia. Liberation Fronts plan is amazing
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42919
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Jul 2022, 13:24
የጉራጌ ክልል ጉራጌ ነው! የጉራጌ ማዕከል ጉራጌ ነው! ጉራጌ የሚያለማው ቡታጀራን ነው! ጉራጌ የሚያለማው ወልቂቴን ነው! ጉራጌ ከ12 በላይ የራሱ ማደግ መመደግ ያለባቸው ከተመሞች አሉት ! አቢይና ጸረ ጉራጌ ካድሬዎች እርሱት! ጉራጌ እራሱ ክልሉን ያለማል! ብቻ መብታችንን አትጋፉ! ሰላማችንን አታውኩ!! ይህ ዛሬ የሚሆነው ነው!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10988
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 10 Jul 2022, 13:27
Did Gurage say goodbye to Shewa and is pushed into South. Soon they will become Kenyan saying goodbye to Ethiopia. Liberation Fronts plan is amazing
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42919
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Jul 2022, 13:57
ጉራጌ በግለሰብ ደረጃ አንድ ሙሉ ከተማ መገምባት የሚችሉ አንድ አይደለም ብዙ ባለሃብቶችና ሊቃውንት አሉት ። እነዚ አገር አልሚዎች የራሳቸው የጉራጌ ክልል ይፈልጋሉ ።