Page 1 of 1

ዪምር ዪምር የልጃገረዶች የገና ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 09 Jul 2022, 21:50
by Horus
ልጆቹ የተቀመጡበት 'ቅጭቀጨ' ይባላል። በጉራጌ ቤት ውስጥ ዝቅተኛው የምንጣፍ አይነት ነው ። ከዚህ በላይ ጂበ/ጂፐ የሚባል አለ ። ከፍተኛ ጥራት ያልውና ለበአልና እንግዳ ብቻ የሚነጠፈው ምንጣፍ 'አንጮት' ይባላል!

Re: ዪምር ዪምር የልጃገረዶች የገና ክብረ ብርሃን The Celebration of The Rising Sun !!

Posted: 09 Jul 2022, 22:03
by Horus