ሰዎች አራቸውን ስታበላቸው ምን ይላሉ
"አፈር ድሜ አበላኝ" በአጋሜ አነጋገር ደግሞ "አፈር ላስን"
.... ከዛም ያው እንደ ነገሩ ርቆ መፎከር እንጂ እንደድሮው አያቅራራም ግጠሙኝ አይልም:: ካልሆነማ ከደገመ "አር በልተን ተነሳን" ወይም " አራችንን አበሉን " ይሉናል:: አር ከበሉ በሆላ ደግሞ ... አበቃለት እንደ ማለት ነው::
እነ አጋሜ በHard way ለዘላለም የሚሆን ትምህርት ቀስመዋል:: የእኔታ ፋኖን ማመስገን የግድ ይላቸዋል::