Page 1 of 1

እውነተኛው የጉራጌ ታሪክ ይህ ነው! የምዕራብ ጉራጌ ድምበር አዋሽ እና ጊቤ ነው! የምስራቅ ጉራጌ ሃይቆችና ቡታጀራ ድምበሩ ዝዋይ ነው!

Posted: 09 Jul 2022, 17:34
by Horus

Re: እውነተኛው የጉራጌ ታሪክ ይህ ነው! የምዕራብ ጉራጌ ድምበር አዋሽ እና ጊቤ ነው! የምስራቅ ጉራጌ ሃይቆችና ቡታጀራ ድምበሩ ዝዋይ ነው!

Posted: 09 Jul 2022, 17:59
by Horus

Re: እውነተኛው የጉራጌ ታሪክ ይህ ነው! የምዕራብ ጉራጌ ድምበር አዋሽ እና ጊቤ ነው! የምስራቅ ጉራጌ ሃይቆችና ቡታጀራ ድምበሩ ዝዋይ ነው!

Posted: 09 Jul 2022, 18:07
by Halafi Mengedi
Everyone is searching their native lands, as Finfine is Oromo, Metema Yohannes and Bahri Tigray to Alowuha is Tigray and Gurage is the native of Irob not southern Ethiopia, you are just settlers. Who came to that land Oromo crossed the land in 1450 AD and when was Gurage came to the south from north???

Re: እውነተኛው የጉራጌ ታሪክ ይህ ነው! የምዕራብ ጉራጌ ድምበር አዋሽ እና ጊቤ ነው! የምስራቅ ጉራጌ ሃይቆችና ቡታጀራ ድምበሩ ዝዋይ ነው!

Posted: 09 Jul 2022, 18:52
by Abere
Halafi Mengedi

you said "...Oromo crossed the land in 1450 AD" . Did you also know before 1450 AD Addis Ababa was Berara. Did you know that Tigres came to Axum long after the Amhara Kingdom at Axum?
-- The most recent immigrant to Ethiopia, China
-- The second recent, Oromo followed by Tigre. Just for your information. Guraghe are indigenous people. :mrgreen: I truly believe Giber river belongs to Guraghe, Welliso Town belongs to Guraghe. Alot of people believed the deceased TPLF president Girma Woldegiorgis Guraghe not Oromo.

Halafi Mengedi wrote:
09 Jul 2022, 18:07

Posted: 09 Jul 2022, 19:14
by Horus
Abere wrote:
09 Jul 2022, 18:52

አበረ
ግርማ ቦርጫሙ ብቻ አይደለም ጉራጌ ግርማ ብሩ ጉራጌ ነው። ግርማ ቦርጫሙ ልንገርህ ክስታኔዎች (ሶዶ ጉራጌዎች) ከአለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ በራሳቸው መዋጮ ነው መንገድ የሰሩት፣ ድርጅቱ ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ የመንገድ ስራ ድርጅት ይባል ነበር ። መቶ አለቃ ግርማ የዚያ ድርጅት ጸሃፊ ነበር ። ቅልጥ ያለ ኪስታኔኛ ተናጋሪ ሚስቱ ኤርትራዊት ነበረች ። ግ ን በክሳትኔ ድንበር ጉራጌና ኦሮሞ ተጋብቶ ተዳቅሎአል። እዚህ ድርጅት ውስጥ ጄ/ይልማ ሁሉ አሉበት፣ አንቱ የተባሉ የጥንት የጉራጌ ሃብታምችና ሽማግሎች ነበሩበት ።

ትንሿ ጉራጌ ይህ ያክል ስትሰራ እኛስ ይሉና እነታደሰ ብሩ እና የዚያ አካባቢ ኦርሞች የጉራጌን አደረጃጀት ኮፒ አድርገው የሚጫና ተለማ መረዳጃ ማህበር አቁቃሙ ። ያኔ መቶ አለቃ ግርማ የክብር አባል ሆኖ ሜጫ ቱለማ ተቀላቀለ ፣ እንዲያ እንዲያ እያለ ሙሉ ኦሮሞ ሆኖ ሳይሆን ሚስቱ ኤርትራ ስለነበረች መለስ አንስቶ ፕሪዜዳንት አደረገው። እሱ ድሮ ድሮ አራዳ ጎርጊስ የቤንዚል ማደያ ነጋዴ ነበር፣ ጮሌ ጮሌ ጉራጌ ነው ። ሌላው ማወቅ ከከልክ ግርማ ብሩ ነው። እሱ የእርሻ ተማሪ ነው ። ኦነግ ነው ከጉራጌ ገንጥሎ ሶዶ ጂዳ ብሎ ስም የሰጣቸው ። ያው የመርካቶ ነጋዴዎች ናቸው ። ምግባቸው ቆጮ ነው ። ባህላቸው ሙሉ ጉራጌ ነው ፣ጭፈራቸው ጭምር። እኛ ሶዶ ጂዳ አንላቸውም ላሊጌ እንላቸውዋለን ሰሜኖች ማለት ነው ። ከኛ ሰሜን ስላሉ ።

ሶዶ ጂዳ የሚባሉት የግርማ ብሩ ሰዎች እነዚህ ናቸው