Page 1 of 1
TPLF/ TDF Spokesman calls for investigation into government role in Wollega massacre
Posted: 09 Jul 2022, 13:34
by eden
Re: TPLF/ TDF Spokesman calls for investigation into government role in Wollega massacre
Posted: 09 Jul 2022, 13:41
by Abere
ጌታቸው ረዳ እና መሰል ወያኔዎች በቤተ-አማራ(ወሎ) ህዝብ ላደረሱት የዘር ማጥፋት ወንጀል እራሳቸው ተጠያቂዎች ናቸው። ስለ እራሳቸው ወንጀል ቢናዘዙ የበለጠ ተደማጭነት አለው። ህዝብ እኮ ዐይን፤ጆሮ፤ህሌና አለው እራሱ ያውቃል። አዎን ኦነግ-ብልጽግና የ አማራ ዘር ዐጥፊ ነው - በትክክል ገድሏል። ትህነግ ወያኔ እንድሁ። ከዝንጀሮ ቆንጆ ማን ማንን ይመርጣል። ወንጀለኛ ስለወንጀል ሲያወራ ይበልጥ ወንጀለኛ መሆኑን እንጅ ምህረት አያሰጠውም።
Re: TPLF/ TDF Spokesman calls for investigation into government role in Wollega massacre
Posted: 09 Jul 2022, 14:00
by Axumezana
Abere,
Getachew acknowledged the problem in Western Welega and called for independent investigation, which is appropriate.
What about the genocide, ethinic cleansing, using starvation as a weapon of war and war crimes committed in Tigray? መርጦ፤ ማልቀስ፥ አይጠቀመንም።