Page 1 of 1

Shocking: ጋዜጤኛ ያየሰው ሽመልስ ጫካ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ

Posted: 09 Jul 2022, 09:37
by Thomas H
Yayesew Shimelis
2h ·
ለተጨነቃችሁልኝ በሙሉ፤
===
ቤቴን ሰብረው ገብተው፣አፍነው፣ ከአንገቴ በላይ ሸፍነው የወሰዱኝ ሰዎች ከ11 ቀናት በኋላ እንዳወሳሰዳቸው ሸፍነው አምጥተው በካራ ጫካ ጥለውኝ ሄደዋል።
የት እንደነበርኩ በየት በኩል እንደወሰዱኝና በየት በኩል እንዳመጡኝም አላውቅም።
ብቻ የፈለጉትን ማድረግ የሚቾሉ ሰዎች በእግዚአብሔር አዳኝነትና በእነርሱ መሀሪነት በሕይወት ተመልሻለሁ።
ከአካሌ የጎደለም ሆነ የተጎዳ የለም።
የክራሞቴን ነገር ሆድ ይፍጀው!
ለጭንቀታችሁና ለፀሎታችሁ ለምስጋና አማርኛዬ ጉልበት የለውም።አመሠግናለሁ!!!


Source: https://www.facebook.com/yayesew.shimelis