ወጣ ወጣን እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ፤ ደራሲ አብይ መሀመድ
Posted: 07 Jul 2022, 21:43
አብይ ስለሰው ህይወት ያለው ሚዛን የታየበት በግልፈት የፓርላማውን ሰብሰባ የመራበት፤ የጨቅላ መጠኑ የታየበት መድረክ ነው; እርሱም ቢሆን የርሱ ደጋፊዎች ወደፊት የሚያፍሩበት የአብይ የለቅሶ ቤት ድራማ ነው፡፡ በሊባኖስ በፈንጁ ለምቱ አረቦች ቃላት ቀሽሮ የጻፈ መሪ ፤ዞሬ ሬሳን በዛፍ ተከላ እንክሳለን ይለናል ፤ ከዚይ ሰውዬ መልካም ነገር የምትጠብቁ ካላችሁ አብይ ወደ ገደል በገሀድ መንከባለል የጀመረበት ቀን ዛሬ ነው ብላችሁ ቀኑን ምልከት አኑሩበት፤ ይህ ሰው አዲስ አበባ ስለተከላቸው አበባዎች መቀጠፍ ልቡ ይደማል ፤ ክ2000 ኢትዮጵያዊያን አማሮች ሞትና ስቃይ ፤ ከልቡ የሞራል መቆጨት ኖሮት ለማውገዝ እንኳን ልቦና የተሳነው በድን ስው ነው፤ እርም ማውጣት በዚህ የአፍ ጮሌ ልበ ጩቤ ፤ በአይን የማይታዩ በእጅ የማይዳሰሱ በኦሮምያ ብልጽግና የተሰገሰጉ ሽኔዎችህ በየወሩ 10፣000 ሺህ 5 ሺህ ታሰሩ ይለናል ፤ ሸኔ ግን ቀበሌ እየዘለለ ህዝብ ያጭዳል ፤
የዛሬው የፓርላማ ሰብሰባ ዋና አላማ
1. ሺመልስ አብዲሳና የኦሮሞ “ብልጽገናን “ እርቃን መሸፈን
2. የሞቱትንን ደም ማራከስ ( አብይ በቅርቡ በያንዳዱ የአማራ ሬሳ ላይ ዛፊ ለመትከል ወደ ወለጋ ቢሄድ ምንም አትገረሙ ) በኦነግ ጭፍጨፋ ተጠቂዎች ፍርድ የሚያገኝት በመቃብራቸው አብይ እላያቸው ላይ ዛፍ ሲተክል ነው (የሰብአዊ ህልውና መጎፍነን ይላዋል ይሄ ነው)
3. ለወያኔዎች አይዟቹሁ እደርስላቸኋለሁ እያለ አረንጓዴ መብራት እያሳየ ነው ፤ እርሱ የሚታይ ይሆናል ፡፡
የአብይ ፓርላማው የተሰበሰቡ የብልጽና ስብስቦች ላይ ያለው ንቀት ያሳየበት መንገድ አስገራሚ ነው ; አብይ በአሁኑ ወቅት ከመድረክ ላይ ተገፍትሮ መውረደ ያለበት የሰለቸ ትያትረኛ መሆኑህ ገና አልተረዳም ወይንም እራሱን እያታለለ ነው ፤
ስለአሜሪካ ትንሽ እውነታ ለአብይ ፡ የአሜሪካ የህዝብ ብዛት 332,403,650 የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 117100000/
ሎስ አንጅለስ GDP 1 ትሪሊየን U.S. dollars in the fiscal year of 2021. የኢትዮጵያ 111 ቢሊየን ዶላር 1/10 ኦፍ ሎስ አንጀሊስ GDP
ጮሌው የዘር ማጥፋትን ለመሸፈን የተጠቀመበት ስታስቲክስ የፓርላማውን ህዝብና የሚመለከተውን የኢትዮያን ህዝብ ስለናቀ ነው እንጁ 90/100 የጠቀሰው ግድያ የማሸበር ግድያ ሳይሆን ብዙው በህገ ወጥ መንገድ የሚካሄደው በቢሊየን ዶላር የሚቀሳቀሳ ህገ ወጥ የድራግ ህሺሺ ንግድ ውጠት ነው ፤ በሜክሲካንም የሚካሄደው ይሄው ነው ፤ የበሻሻው ጮሌ ግን የኦነግንና እርሱ የሚመራውን ኦፒዲኦን የዘር ማጥፋት ለመሸፍን ነው የተጠቀመበት ፤ አብይ ያቀረበውን የአሜሪካ ስታትስቲክ አሜሪካኖች ቢሰሙ ይስቁበታል ፤ ማወደደር ካለበት ከነፍስ አባቱ መለሰ ዘመን ፤ ከመንግስቱ ዘመን ፤ ከሀይለስላሴ ዘመን መሳሪያ ባልያዙ ጦርነት ውስጥ ባልገቡ ባልታጠቁ ንጹሀን ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ ካለ ከርሱ ጋር ነበር እራሱን ማወዳደር ፤ ጮሌው ሎሳንጀለስና ችካጎ መጥቶ የድራግ ጦርነት ሪፖርት ጋር ሊያመሳሰል ይሞክራል ፤
የአብይ የበሻሻ ስታትስቲክ ስለአሜሪካ የረስው 2021 በመኪና አደጋ የሞተው አሚሪካው 42,915። እራሱን የገደለው ሳይቀር አንስቶ ነው የኦነግን 4 አመት ኢትዮጵያዊያን አማሮች ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ ሊሸፍን የሞከረ ; ድርጊቱ የሚያሳዝን ባይሆን ኖሩ ጥሩ ኮመዲ ነበር
የርሱ ራስ ምታት የሆነው የጭፍጨፋው ሰለባዎች አማራዎች አንቸው እንዴት ይባላል የቀበሌው ተመራጭም ፤ ወታደሩም ሁሉም ተካቶ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ተብሎ ይለባበስ ነው ምንም እንኳን ዋን የጭፍጨፋው ኢላማ አማራ መሆኑን ቢታወቅም ፤
አብይ ምን የመሰለ የህዝብ ተቀብሎ ያገኘ ፤ መልካም እድል አኝቶ ፤ ሁሉንም ያጣ መሪ የለም ፤ ኢትዮጵያዊያን ማወቅ ያለበቸው ይህ ሁኔት እየባሰ እንጂ እየተሻለው እንደማይመጣ አውቆ መዘጋጀት ነው፤ በትርፍ ግዜ የሚኖር ፟___የላም አለኝ በሰማይ መሪ። አብይ መሀመድ።