Page 1 of 1

ሽራተን አዲስ ሙዝ በዳቦ አዘዝኩ : የለም ሲሉ የምስር ወጥ እና ሽሮ አዘዝኩ :

Posted: 07 Jul 2022, 14:47
by Ethoash
አንድ ጌዜ ዋጋ መጥቶ ጠቅላላ የምስር እርሻን ፈጀው ማንም ገበሬ አልተረፈም ፣ ግን ወያኔዎቹ ደርስውላቸው ኦሮሞቹን ይህንን እዲስ ዘር ተጠቀሙ ቢሉዋቸው ሁሉም እንቢ አሉ የትግሬዎች ሽር ነው መሬታችንን ሊያጠፉብን ብለው ። ግን ወርቃማዎቹ በማስገደድ አያምኑም አንዲት ሴት ገበሬ አግኝተው እሺ ብላቸው አዲሱን ዘር ተክላ በአጨዳ ግዜ የመንደሩ ገበሬዎች በሙሉ ተስብስበው ይጠቡቃት ነበር እንዴት እሱ ብቻ ምስር ፀደቀላት ሊጠይቁዋት ብለው። እሱዋም የዋዛ አይደለችም ምነው ወንድ ከሴት አይማርም ብላቹሁ አነበረም ወይ አሁን ምን አመጣቹሁ የሴት እጅ ላይ ብላ በሳቅ ገደለቻቸው እነሱም ጥፋታቸውን አምነው የትሬዎችን ዘር ተቀብለው የበሽታውን ዘመን አሳለፉት።
ምስር ብዙ ፕሮቲን ቪታምንና ብዙ አይነት ንጥረነገኖችን የያዛ ነው ለደም ግፊትም ጥሩ መድህን ነው ይህንን ጉደኛ ምስር ተመልከቱ በጣም ነው የምትውዱት፣




ደርግን ብዙ ነገር እንለዋለን ግን አንዳንዴ ደግሞ ጥሩ የስራው ነበር፣ ለምሳሌ የዘር ባንክ፣ በደር ግዜ አንድ ዶክተር የዘር ባንክ ከፍቶ ኢትዬዽያ ያሉትንን የእህል ዘሮች በሙሉ መስብስብና ባንኩ ማስቀመጥ ጀመረ ተመልክቱ መንጌ ምንም አላለውም ፣ ምን እንደሚስራም ባይገባውም ፖለቲካ ካልሆነ ደረስ ትቶት ነበር። ታድያ ትግሬዎች ሲመጡ ነጮቹ ይህንን የዘር ባንክ አጥፋ አሉት ፣ የዚህን ዶክተር ዘር ባንክ በየገጠሩ እየሄደ የስበስበውን ዘር በሙሉ አወደሙበት አሁን የስወየው ስም ስምቼው አላውቅም በዚህ ግዜ ትልቅ እድሜም የተጫነው ይሆናል።

Re: ሽራተን አዲስ ሙዝ በዳቦ አዘዝኩ : የለም ሲሉ የምስር ወጥ እና ሽሮ አዘዝኩ :

Posted: 08 Jul 2022, 19:39
by Ethoash
ዋለልኝ እና ሰላም ቦሌ በሚገኙ ሽሮ ቤቶች ልዩ ቆይታ/Kidamen Keseat With Addis Ababa Foods


"በ15.ደቂቃ የምስር ወጥ" Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ