Page 1 of 1

ጃል ዐብይ አህመድ ዛሬ የማደንዘዣ መርፌ ውሏል። ጠንከር ሲልበት የውሸት መርፌውን ይዞ ብቅ ይላል። አትርሱ አስታውሱ የማደንዘዣው ክትብት ይመጣል ብለን ነበር።

Posted: 07 Jul 2022, 14:23
by Abere
ጃል ዐብይ አህመድ ዛሬ የማደንዘዣ መርፌ ውሏል። ጠንከር ሲልበት የውሸት መርፌውን ይዞ ብቅ ይላል። አትርሱ አስታውሱ የማደንዘዣው ክትብት ይመጣል ብለን ነበር።

ከ ሀ እስከ ፐ የተተረተረው የውሻት ክር ቅንጣት እውነት ይኖረዋል ብሎ የሚያስብ ተላላ ሰው ነው። አማራን ለማደንዘዝ ነበር ዛሬ በቲቪ የወጣው። የአማራ ህዝብ ሊገባህ የግድ ይላል - እያለቀሰክ እና እየሞትክ ያለኸው ብቻህን እራስህ ነው። ከዚህ አንጻር

1ኛ) 2,000 በላይ በወለጋ አማራዎች ሲጨፈጨፉ አንድም የመከላከያ ሃይል ሳይኖር ወይም ልዩ ሃይል ሳይኖር የመከላከያ ሃይሎች አብረው የጥቃቱ ሰለባዎች እንደሆኑ ይቀደዳል- የአማራን ህዝብ ሰማዕትነት ለማቃለል የተደረገ ቀሽም ሙከራ ነው። ከዕልቂቱ መስክ ግን እና የሰለባው ገፈት ቀማሾች የኦሮሞ ልዩ ሃይል እና መከላከያ በመናበብ እንደ ገድሏቸው ግልጽ ነው።

2) በሞቱት የወለጋ ሰማዕታት ዐማራዎች የሰማዕትነት ሃውልት ሳይሆን አጽማቸውን አፍልሶ ዛፍ የመትከል ፌዝ ይዘበዝባል- በአማራ ላይ ያለው ንቀት መጠን ነው። በእሬሳ ላይ ዛፍ መትከል ከፈለገ በቁሙ ከሞተው ደመቀ መኮንን እና ተመስገን ጥሩነህ ላይ መትከል ይችላል። አብይ አህመድ በቡርቃው ዝምታ ገጸባህርይ ተረት ተረት የድንጋይ ጡት ያቆመ ሰይጣን በአማራ ሲሳለቅ ማየት የሚገርም አይደለም

3) የመከላከያ ሃይሌ ተዳክሟል ይለናል - ታዲያ አማራ ፋኖን ለምን ያሳድዳል? ምክንያት ከወያኔ ጋር በመደራደር ሰበብ ፈልጎ አማራን ዘላለማዊ ባርያ ለማድረግ። ወያኔን እና ኦነግን ለመቅጣት እኮ አማራ ፋኖዎች በጭራሽ መከላከያ አንፈልግም - እኛ እንበቃለን እያሉ ነበር። የወለጋ አማራዎች ለኦነግ እኛ እንበቃዋለን ምንም የመንግስት እርዳታ አንፈልግም ግን ህግ አክባሪዎች ሁነን እያለን መሳርያችንን ቀድሞ በመግፈፍ ለኦነግ እርድ የሚያቀርበን አብይ አህመድ ነው እያሉ ነው። እንድሁም የአማራ ክልል ፋኖዎች ወያኔ ያለመከላካያ እስከ መቀሌ ማሳደድ እናችላለን - እኛን ለምን ኦነግ ብልጽግና ያሳድደናል እያሉ ነበር። ይህ የውሸታም አብይ አህመድ የውሸት ውሎ የአማራን ህዝብ ብቻ ለማደንዘዝ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነበር።

አማራ መደንዘዝህን አቁም - አገር እና ክብር እንድ ኖርህ ከሆነ በኦነግ እና ወያኔዎች ተውኔት አትታደም - ጆሮህን አትስጥ። በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የሚኖር አማራ እራስህ ጠብቅ - ሊገድልህ ሲመጣ ይዘኸው ጥፋ። መንግስት የሚባል የለም። ይህን ሃቅ ማወቅ ያልቻለ አማራ የደነዘዘ እና የፈዘዘ ነው

Re: ጃል ዐብይ አህመድ ዛሬ የማደንዘዣ መርፌ ውሏል። ጠንከር ሲልበት የውሸት መርፌውን ይዞ ብቅ ይላል። አትርሱ አስታውሱ የማደንዘዣው ክትብት ይመጣል ብለን ነበር።

Posted: 07 Jul 2022, 14:41
by Revelations

Re: ጃል ዐብይ አህመድ ዛሬ የማደንዘዣ መርፌ ውሏል። ጠንከር ሲልበት የውሸት መርፌውን ይዞ ብቅ ይላል። አትርሱ አስታውሱ የማደንዘዣው ክትብት ይመጣል ብለን ነበር።

Posted: 07 Jul 2022, 14:50
by Revelations