Page 1 of 1
ይህ ፋኖ ጨዋታ ያወቃል በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል።
Posted: 07 Jul 2022, 11:23
by Ethoash
አፋር በስላሳ ስዎች ጁንታውን አሽነፈ፣ የአማራ ጦር ጁንታ መጣ ሲባል ተዋት የትም አትደርስም፣ አረ መጣ ተዋት የትም አትደርስም ሲባል ድምጥማጣች አጠፉን፣ የእማራ ጦር ህፃን አልገድልም ብሎ አለቀ። ቴዲን አፍሮ ሩጥ ብትለው ፣ ቀነኒሳን ዝፈን ብትለው አይሆንም ፣ ብሎ በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል እስቲ ስሙት
Re: ይህ ፋኖ ጨዋታ ያወቃል በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል።
Posted: 07 Jul 2022, 11:29
by Noble Amhara
these are heroes that fought your terrorist weyane out of Amhara! ye hizbawi meklaklya! not no terrorist! fano is just a result of state sponsered marginalization of amhara it is your tplf-olf that existed and did terrorism before fano became a thing
Re: ይህ ፋኖ ጨዋታ ያወቃል በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል።
Posted: 07 Jul 2022, 11:36
by Ethoash
Noble Amhara wrote: ↑07 Jul 2022, 11:29
these are heroes that fought your terrorist weyane out of Amhara! ye hizbawi meklaklya! not no terrorist! fano is just a result of state sponsered marginalization of amhara it is your tplf-olf that existed and did terrorism before fano became a thing
ምንድነው ሁሎ ወሬ ስማ የጦር ጫዋታ አንድ ሙስሊም ፋኖ ወደሀላ ሲሽሽ አንዱ ፋኖ ጠላት መስሎት ወደቀ ሙስሊሞም ፋኖ እኔ ግራኝ መሀመድ ነኝ አታወቀኝም እንዴ ሲለው ተኮቹም በጣም ደንግጦ ቦታ ይዞ ሁለቱም ጣላት ተክላክለው እስላሙ ቤቱ ስገባ ማን እንደቶከስበት ባይናገርም ክርስቲያኑ ሽማግሌ ልኮ ይቅርታ ቢጠይቅ እስላሙ ተመቺው ቀድሞ ወርድ ከራሴ አንዲሽ ካሳ ብትበሉ ወርድ ከራሴ እሱ እኔን አይደለም የመታው ጦላት መስየው ነው ብሎ ታላቅ ንጝግር ተናገር ይልሀል ይህ ታላቅ ፍኖ።
Re: ይህ ፋኖ ጨዋታ ያወቃል በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል።
Posted: 07 Jul 2022, 11:44
by Noble Amhara
Weyane Tigrain Ebolash
what is your problem! Hizbawi Fano represents all communities in Amhara...
it is your ረብሻዎች that disrupts our peace and harmony
Ethoash wrote: ↑07 Jul 2022, 11:36
Noble Amhara wrote: ↑07 Jul 2022, 11:29
these are heroes that fought your terrorist weyane out of Amhara! ye hizbawi meklaklya! not no terrorist! fano is just a result of state sponsered marginalization of amhara it is your tplf-olf that existed and did terrorism before fano became a thing
ምንድነው ሁሎ ወሬ ስማ የጦር ጫዋታ አንድ ሙስሊም ፋኖ ወደሀላ ሲሽሽ አንዱ ፋኖ ጠላት መስሎት ወደቀ ሙስሊሞም ፋኖ እኔ ግራኝ መሀመድ ነኝ አታወቀኝም እንዴ ሲለው ተኮቹም በጣም ደንግጦ ቦታ ይዞ ሁለቱም ጣላት ተክላክለው እስላሙ ቤቱ ስገባ ማን እንደቶከስበት ባይናገርም ክርስቲያኑ ሽማግሌ ልኮ ይቅርታ ቢጠይቅ እስላሙ ተመቺው ቀድሞ ወርድ ከራሴ አንዲሽ ካሳ ብትበሉ ወርድ ከራሴ እሱ እኔን አይደለም የመታው ጦላት መስየው ነው ብሎ ታላቅ ንጝግር ተናገር ይልሀል ይህ ታላቅ ፍኖ።
Re: ይህ ፋኖ ጨዋታ ያወቃል በጣም ደስ የሚል የጦር ታሪክ ያወራል።
Posted: 07 Jul 2022, 12:16
by Ethoash
አንተ ሉሁላዊ አማራ
የምልህን ስማ እኔ የጦር ወሬው በጣም ነው ጨዋታው ደስ ያለኝ፣ ግን ብቻ ወንድም ወንድሙን ገድሎ መሆኑ ነው እንጂ ጨዋታው በጣም ደስ ይላል ። አሁን ይህንን ማለት ምን አጠራጠረህ እውነት በጣም ጨዋታቸው አምሮኛል ልክ እወነት ጠላት ቢገድሉ ኖሮ ግን እኮ ወንድም ወንድሙን ነው። ከዚህ ሁሉ ለምን ስላም አይሻልም ፣ በወያኔዎች ግዜ እነዚህ ስራፈቶች ተራራ ነበር የሚያስቆፍራቸው የአካባቢውን ዛፎች ለመትከልና መሬቱን ለማጋገም ፣ እኛው አብይዬ ደግሞ የጦር ተረት ሆነ፣ ጦርነት ክኮ መቀነስ ነው ስራ ደግሞ መደመር ነው። ካልስለቻቹሁ አሁንም የኦሮሞ ሽኔ አለ ጀግናው ፋኖ ጦሩን ሽንቆሩ የዋጋ ደል በደል እንዲሆን ብርቱ ተበራቱ በላቸው ። አሁን ይህ ምን ክፋት አለብት። ይህ ስለእስላሙ የሚያወራውን ተመልከት እንዴት እፉን እንደሚያረገው እንዴት በእልህ እንደሚናገር እወነት ሴጣን እንደገደለ ሰው ። አሁን ይህንን ወኔ ለስራ እንዲሁ ቢነሱ።