በመድኃኔአለም ! ዛሬ ፓርላማ ውስጥ ምን ተፈጠረ ?
Posted: 07 Jul 2022, 08:34
ደንቆሮው ዓብይ ዛሬ ምን አለ ?
- አሜሪካ ውስጥ በስድስት ወር ውስጥ ካልፎርንያ 150 ፣ ኑውዮርክ 180 ፣ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ 120 ሰዎች ተጠብሰዋል። ስለዚህ በመላው አለም ያለ ችግር ነውና ወለጋ ውስጥ ይቀጥላል።
- ሰው ቢሞትም ችግኝ ተከላው መቀጠል አለበት ምክንይቱም ለአስከሬኑም ጥላ ይሆነዋል