Page 1 of 1

ለምን አብይ ሽመልስን አሁን ሊያስወግደው ፈለገ? ለአማራ ስቃይ ተጠያቂው አብይና ሆዳሙ ብአዴን ነው

Posted: 06 Jul 2022, 14:53
by Abaymado
አብይ እኮ ብዙ ነገር በአኳሀኑ ምንም ፍላጎት እንደሌለው አሳይቶናል። ጭፍጭፋ ሲደረግ የሆነ ጉብኝት ያረጋል። ለጭፍጨፋውም አፋጣኝ መልስ አልሰጠም።

አንድ የምናቀው ነገር አብይ በሽኛ ነው። ጤነኛ ሲሆን ጥሩ ስራ ይሰራል ሲታመም ደሞ ግፍ አይፈራም።
አብይ እስካለ ምንም የሚለወጥ ነገር አይኖርም።

በምድር ላይ የሌሉት እጎብዳጆቹ ብእዴኖች መጨረሻቸው ይናፍቀኛል።