Page 1 of 2
የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 03:05
by Horus
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ልጆቹም ሆኑ ቤተ ሰቦቹ በማንም እንዲሰደቡ የማይፈልግ ክቡር ምሁር ጽኑ የኢትዮጵያ ጠበቃ እንደ ሆነ አንዷለም አራጌ ተማረ!! አሁን ወደ ስልጡን ፖለቲካ እንሄዳለን ሹክሻክ ሁሉ !!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 05:40
by Right
Ethio360 correctly predicted such an outcome in their 3 scenarios presentation.
What action would take and to where EZEMA will go from here remains to be seen.
The people of Ethiopia do not have confidence in this party to begin with. The party received 0 sit in parliament. And we are watching in horror when it played a cheerleading role to Abiye Ahmed to the benefit of Berhanu Nega at the expense of others.
If you want to know what will happen next, you are advised to watch Ethio360’s master class presentation.
The dancing and singing of the Guraghie mobs are nothing but tribal goons that stole a party from hard working Ethiopians and hand it over to Abiye.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 08:20
by Selam/
Kichamam woyane -
What action would take and to where EZEMA will go from here remains to be seen.
Does it matter? You have already declared EZEMA is dead.
The party received 0 sit in parliament.
Yes, it did. And PP won 410 seats out of 436. Now say it out loud that both numbers are legitimate. Hypocrite woyane, you can’t highlight one & ignore the other. KIFFU!
Right wrote: ↑04 Jul 2022, 05:40
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 08:30
by Selam/
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 10:48
by DefendTheTruth
Right wrote: ↑04 Jul 2022, 05:40
Ethio360 correctly predicted such an outcome in their 3 scenarios presentation.
What action would take and to where EZEMA will go from here remains to be seen.
The people of Ethiopia do not have confidence in this party to begin with. The party received 0 sit in parliament. And we are watching in horror when it played a cheerleading role to Abiye Ahmed to the benefit of Berhanu Nega at the expense of others.
If you want to know what will happen next, you are advised to watch Ethio360’s master class presentation.
The dancing and singing of the Guraghie mobs are nothing but tribal goons that stole a party from hard working Ethiopians and hand it over to Abiye.
There are two main things to predict from an election outcome: continuity or change.
This party, as a snapshot of the wider public, opted for continuity and with that for the dashing of the dream hope of creating a transitional government at all means, what would have been a change.
TG or PG is just a pipe dream for the foreseable future in Ethiopia, take your bitter pill, with your pal eden.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 11:13
by Union
If he is to remain a witaf neqay, he will fall down hard and will never get up again.
So the question is, is he still a witaf neqay or not! Period!
It makes no difference what he does in his circle or little party if he keeps bending for wahabi abiy. What he does and say next will put him where he belongs for good. He will need to to come out a reject the wahabi, otherwise he will politically die for good, and this will be his last chance
I suspect, I would say soon that a witaf neqay is always witaf neqay. That is what we see from horus so far
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 13:14
by Horus
It is called soft-landing!!! የወደቀው ወያኔ ርዝራዥና የነሱ ውሃ ተሸካሚ ኢትዮ360 አሁን ሽንፈታውን የሚታጣትሙበት የጽሞና ግዜ እንሰጣቸዋለን!! ነገሩ እንዲህ ነው! አዲሳባ ብዙ ስራ የሌለውና ሰርቶም በቂ መኖሪያ ገንዘብ የሌለው በመንግስትና በፓርቲዎች ውስጥ የሚተራመስ ካድሬ በለው ፖለቲከኛ ተብዬ እልፍ ነው።
ታዲያ እነዚህ መኖሪያ ሬሚታንስና ዶላር የሚፈልጉ የሆነ ያረጀ የመንግስትና ፓርቲ ዶክመንቶች እያወጡ ለኢትዮ360 ይልካሉ! በምትኩ የሆነ ሳንቲም ይላክላቸዋል ። እነኢትዮ360 ' ዛሬ ምን አለ?' አዲስ የምስጢር ዶክመንት አግኝተናል የሚለ ፌክ ሴንሴሽን ወሬ ለተጠማው ዲያስፖራ ይነፉና $4.99, $9.99 ይለቅማሉ ! ደሞ ሌላ ቀን "ሌላ የምስጢር ዶክመንት" ይነፋና የዩ ቱብ ንግዱና የሬሚታንስ ተመጽዋችነቱ ሰንሰለት ይቀጥላል!!!
ብርሃኑ ነጋ ከነዚህ አሳፋሪዎች ልቆ ልቆ ከሄደ ዘመን ተቆጥሯል! ይህ ሰው ዛሬ የ30 ሚሊዮን ወጣቶች የወደ ፊት ህይወት ለማሻሻል የሚለፋ፣ የ1 ሚሊዮን አስተማሪዎች ክፍያና ሙያ ለማሻሻል የሚለፋ፣ የ30 እና 40 ሚሊዮን ወላጆች ተስፋ በእጁ ላይ ያለበት ያገር መሪ ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ!!!!
እኔ ሆረስ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ! ብርሃኑ ነጋ የፓርቲ መሪ አይደለም፣ የኢትዮጵያ መሪ ነው! አበቃሁ!!!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 13:21
by Right
DTT,
Dr Birr Nega is your propaganda toy. Dr Beyene Petros & Merara Gudina has been used the same way by TPLF.
Selam,
EZEMA is a dead party. When the people saw your con game and deny you a single sit in parliament you are as good as dead.
Horror told us the next goal is the foreign ministry but not serving in opposition,
MOLACHA LEBA.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:09
by Tiago
Dr Birr Nega is your propaganda toy. Dr Beyene Petros & Merara Gudina has been used the same way by TPLF.
Selam,
EZEMA is a dead party. When the people saw your con game and deny you a single sit in parliament you are as good as dead.
Horror told us the next goal is the foreign ministry but not serving in opposition,
MOLACHA LEBA.
EZEMA will remain a fringe party.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 14:15
by Selam/
በጭራቃ ወያኔ - The last synopsis I want to pay attention to is nothing but the one originating from a disguised TPLF rat. KIFFU!
Right wrote: ↑04 Jul 2022, 13:21
DTT,
Dr Birr Nega is your propaganda toy. Dr Beyene Petros & Merara Gudina has been used the same way by TPLF.
Selam,
EZEMA is a dead party. When the people saw your con game and deny you a single sit in parliament you are as good as dead.
Horror told us the next goal is the foreign ministry but not serving in opposition,
MOLACHA LEBA.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:20
by Horus
ኢዜማ ፍሪንጅ ፓርቲ ሆነ ፈረንጅ ፓርቲ የኢዜማ አባላት ጉዳይ ነው! ኢዜማ ለነኢትዮ360 ትህምርት ሰጥቷል! ምን አለ? ኢትዮ360 ሰርታችሁ ብሉ! ያረጀ ዶክመንት ለዲይስፖራ በመቸርቸር 'ዛሬ ምን አለ?' ቅብጥርሴ አቁሙ አለ!!!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ!
Posted: 04 Jul 2022, 14:27
by Selam/
ሂድና ኳሷን ከጎሉ ውስጥ አውጣታ!
ብሏል ጉራጌው in Abebe Bikila ስቴዲየም።
Abiy is the sitting PM & Berhanu the education minister regardless wether one supports or opposes these individuals. Period! All these screaming woyane minions can’t do anything about it aside from burning & dying in chronic jealousy.
Horus wrote: ↑04 Jul 2022, 13:14
It is called soft-landing!!! የወደቀው ወያኔ ርዝራዥና የነሱ ውሃ ተሸካሚ ኢትዮ360 አሁን ሽንፈታውን የሚታጣትሙበት የጽሞና ግዜ እንሰጣቸዋለን!! ነገሩ እንዲህ ነው! አዲሳባ ብዙ ስራ የሌለውና ሰርቶም በቂ መኖሪያ ገንዘብ የሌለው በመንግስትና በፓርቲዎች ውስጥ የሚተራመስ ካድሬ በለው ፖለቲከኛ ተብዬ እልፍ ነው።
ታዲያ እነዚህ መኖሪያ ሬሚታንስና ዶላር የሚፈልጉ የሆነ ያረጀ የመንግስትና ፓርቲ ዶክመንቶች እያወጡ ለኢትዮ360 ይልካሉ! በምትኩ የሆነ ሳንቲም ይላክላቸዋል ። እነኢትዮ360 ' ዛሬ ምን አለ?' አዲስ የምስጢር ዶክመንት አግኝተናል የሚለ ፌክ ሴንሴሽን ወሬ ለተጠማው ዲያስፖራ ይነፉና $4.99, $9.99 ይለቅማሉ ! ደሞ ሌላ ቀን "ሌላ የምስጢር ዶክመንት" ይነፋና የዩ ቱብ ንግዱና የሬሚታንስ ተመጽዋችነቱ ሰንሰለት ይቀጥላል!!!
ብርሃኑ ነጋ ከነዚህ አሳፋሪዎች ልቆ ልቆ ከሄደ ዘመን ተቆጥሯል! ይህ ሰው ዛሬ የ30 ሚሊዮን ወጣቶች የወደ ፊት ህይወት ለማሻሻል የሚለፋ፣ የ1 ሚሊዮን አስተማሪዎች ክፍያና ሙያ ለማሻሻል የሚለፋ፣ የ30 እና 40 ሚሊዮን ወላጆች ተስፋ በእጁ ላይ ያለበት ያገር መሪ ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ!!!!
እኔ ሆረስ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ! ብርሃኑ ነጋ የፓርቲ መሪ አይደለም፣ የኢትዮጵያ መሪ ነው! አበቃሁ!!!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:28
by Union
አንተ እኮ ፓለቲካ አታውቅም። ብዙ ሰው ኢአር ላይ ነገረህ።
አትሰማም ድንጋይ እራስ ነው። መፀሀፍ ኮፒ ማድረግ አቁም ብዬሀለው። ወጣ በልና ያለውን ነገር ተረዳ እስቲ አንተ ድንጋይ ራስ
አሁንም እየተሳሳትክ ነው። 360 ስንት ሚልዮን ህዝብ እንደሚከታተላቸው እና እንደሚደግፍቸው ብታውቅ ኖሮ አትሰድባቸውም ነበር። ጥሩም ይስሩ መጥፎ ህዝብ እያዳመጣቸው ነው። መንግስትም በጥሞና ተጥዶ እያዳመጣቸው ነው። አንተ እንደሆነ ለብርሀኑ ብለህ እሳት ውስጥ ማንንም ከመክተት አትመለስም።
ለዛ እኮ ነው ፈጣሪ አናሳን አናሳ አድርጎ የፈጠረው
Horus wrote: ↑04 Jul 2022, 14:20
ኢዜማ ፍሪንጅ ፓርቲ ሆነ ፈረንጅ ፓርቲ የኢዜማ አባላት ጉዳይ ነው! ኢዜማ ለነኢትዮ360 ትህምርት ሰጥቷል! ምን አለ? ኢትዮ360 ሰርታችሁ ብሉ! ያረጀ ዶክመንት ለዲይስፖራ በመቸርቸር 'ዛሬ ምን አለ?' ቅብጥርሴ አቁሙ አለ!!!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:31
by Sam Ebalalehu
Do the Ethio 360 guys think about retirement or they planned to swallow their own bullets before then. I mean in US, they don’t have any legitimate job, pay no taxes, meaning at least they couldn’t collect social security benefits. If they think by then some political party will take care of them, they are mistaken.
Time to stop selling አሉባልታ and do real job, and pay taxes.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:37
by Union
Horus,
You can keep talking to yourself all day, but the fact remains and the reality on the ground progresses.
Sam Ebalalehu wrote: ↑04 Jul 2022, 14:31
Do the Ethio 360 guys think about retirement or they planned to swallow their own bullets before then. I mean in US, they don’t have any legitimate job, pay no taxes, meaning at least they couldn’t collect social security benefits. If they think by then some political party will take care of them, they are mistaken.
Time to stop selling አሉባልታ and do real job, and pay taxes.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 14:42
by Sam Ebalalehu
union,does TPLF run out of cadres to post you 24 hours to check what is going on here. I know it pains you to hear anything negative about the cadres in Washington D.C . Well, toughen up.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 15:04
by Horus
Sam Ebalalehu wrote: ↑04 Jul 2022, 14:31
Do the Ethio 360 guys think about retirement or they planned to swallow their own bullets before then. I mean in US, they don’t have any legitimate job, pay no taxes, meaning at least they couldn’t collect social security benefits. If they think by then some political party will take care of them, they are mistaken.
Time to stop selling አሉባልታ and do real job, and pay taxes.
እንደ ሚታወቀው ኤርሚያስ ለገሰ መለሰ ዜናዌን ከድቶ ሲወጣ ብዙ የወያኔ ዶክመንት ይዞ ወጥቶ እነዚያን ወደ መጻህፍት በመለወጥ ጸረ ወያኔ ትግሉንም ረድቶ እሱም ተጠቅሞበታል ። ግን ከግዜ ጋር መለወጥ አቃተው ። አበበ ገላው አይደለም የተማረ ጋዜጠኛ ያሜሪካ ጠበቃ ሆኖዋል ። አሁን ዩ ቲዩብ ቸርቻሪ ሆነው የቀሩት አሜርካና አውሮፓ ሙያ ተምረው ራስ ቻይ ፕሮፌሽናል መሆን ያቃታቸው ናቸው። ብዙዎቹ መጥፎ ሰዎች አልነበሩም ። ግን ግላዊ ድክመት እንዳላቸው አሁን እየታየ ነው ።
እኔ አቢይን ወይም ብርሃኑን አይቃወሙ አይደለም የምለው! ግን ቅዋሜያቸው የፖለቲካና የአይዲኦሎጂ ሳይሆን ግለሰቦችን የማስጠላት ከሳይኮሎጂ በሽታ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ነው። ለምሳሌ የፖለቲካ እና ሞራል ፊሎሶፊ ላይ በምዕራቡ አለም የሚደረገውን ክርክር እንመልከት ። በአይዲዮሎጂ ፍጹም ተቃራኒ የሆኑት ትግሎችን ትተን ለምሳሌ በነጻነት (ሊበርቲ) ላይ ብቻ 9 የተለያዩ ተፎካካሪ ፊሎሶፊዎች አሉ ። (1) Utilitarianism, (2) Natural Rights, (3) Kantianism, (4) Contractariansim, (5) Rawlsianism, (6) Virtue Ethics, (7) Objectivism, (8) Ethical Intuitionism, (9) Moral Pluralism! ማለትም ይህ ሁሉ ልዩነት ያለው በፖለቲካዊ ነጻነት ወይም በፖለቲካል ሊበርቲ ፍልስፍና በሚያምኑ መካከል ነው ። ለምሳሌ አቢይ አህመድ በፖለቲካል ሊበርቲ ወይም ፖለቲካል እኩልነት የሚያምን ሳይሆን በልማታዊ መንግስት ወይም ሰው በኢኮኖሚ እኩል ሳይሆን በፖለቲካ እኩል አይሆንም ብሎ የሚያምን ሰው ነው፣ እሱ አወቀውም አላወቀው ። ብርሃኑ ነጋም ማህበራዊ ፍትህ የሚለው ክላሲካል ከሆነው ሊበራሊስም (ላይ ካሉት 9) የተለየ ነው ። እሱ ሶሺያል ዴሞክራት ነው እንጂ ሊበራል ዴሞክራት አይደለም።
የተማሩ ሰዎች በነዚህ ላይ ክርክር ያደርጋል ፣ ባልተማሩ አበሾች ዘንድ ያለው በድንቁርና መሳደብና ስም ማጥፋት ነው ። ያ ነው የኢትዮ360 በሽታ!!!
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 15:42
by Misraq
ለትርፋማነት ስትል ብቻ ኦሮሙማ ላይ የተለጠፍከው ጉራጌው ወንድማችን Horus
አንተ የብልጽግና ተደጋፊ ተደማሪ ብርሃኑን በኢዜማ መመረጥ በደስታና በፌሽታ ስታሳልፍ ብልጽግና ኦሮሙማ በድጋሚ 150 አማሮችን ጨፍጭፍዋል:: አየህ ብልጽግና ኦሮሙማ በሚፈጽመው ንጹሃንን የመጨፍጨፍ የፈሪ ዱላ አንተም ብርሃኑም ተጠያቂ እንደምትሁኑና ዋጋ እንደምትከፍሉ ከወዲሁ ለማስታወስ ነው
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 15:43
by Right
ኢዜማ ፍሪንጅ ፓርቲ ሆነ ፈረንጅ ፓርቲ የኢዜማ አባላት ጉዳይ ነው
EZEMA is collecting tax payers money to serve as an opposition party to hold the ruling party accountable for what it performs.
Not to act as a cheerleader for the ruling party, not to pursue a cabinet job and not to collaborate in a genocide.
EZEMA is well aware of the Welega massacres and it’s defending the ruling party through silence.
MOLACHA LEBA. GENOCIDE DEFENDER.
Re: የኢትዮ360 እና የወያኔ ትግሬ ጸረ ብርሃኑ ነጋ ጎማ እንደ ገና ተነፈሰ! "ዛሬ ምን አለ?" አዲስ ዶክመንት!!!
Posted: 04 Jul 2022, 15:51
by Union
ብርሀኑን በግለሰብ ደረጃ ታርጌት እንዲደረግ እያደረገው ነው ይሄ እበት ሆረስ የሚባል ሽማግሌ