Page 1 of 1
ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
Posted: 02 Jul 2022, 14:04
by gearhead
የሞትን dialectical equilibrium ፈላጊነት ቢረዱ ኖሮ transition ዘርፈው ግራ ባይጋቡ ነበር!!
Re: ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ለኢምፓየሩ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
Posted: 02 Jul 2022, 14:48
by gearhead
አማራ እንደኢምፓየሩዋ ህዝቦች ሁሉ ኢምፓየሩዋን ለማጽናት የሚደረገውን የደም ግብር ሳይከፍል የሚፀና ኤምፓየር እንደሌለ ሳይገነዘብ የቀረው እብድ ስለሆነ ነው የሚሉ ተበራክተዋል!!
እንኳን ኤምፓየር ኪዳን እንኳን ያለደም አይፀናምና የቤት ጋሎች አማራን ሳይንጫጫ መሞት እንዲለምድ practical training በሰፊው እንዲሰጡት እናሳስባለን!!
Re: ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
Posted: 02 Jul 2022, 14:53
by Union
አጋሜው
ሸኔ ጦርነቱን በየቦታው እየተሸነፍ ነው። አያድንሁም!!
ሱዳንን እስቲ ሞክር እስቲ። የዋሀቢዎቹ ጉዳይ አከተመ። እነሱ መሳሪያ ጥሎ ለፍኖ አስረክቦ መሮጥ እና መደፍት ብቻ ነው የሚያውቁት
ምን ይሻልሀል ታዲያ አጋሜው

Re: ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
Posted: 02 Jul 2022, 15:25
by gearhead
የኢምፓየሩዋ አገልጋይ መንግስቱ ሀይለማሪያም በህዝቦች ትግል ሲናወጥ በየአቅጣጫው ሰራዊት ያሰማራ ነበር!!
ለወንda ገረdu አማራ ግን የላከው አንድ እዚህ ግባ የማይባል ዳንኤል የሚባል ካድሬ ነበር!! ዳንኤል በጥቂት አብዮት ጠባቂ ካድሬዎች ያተራመሰው ጎንደሬ መንግስቱ ወድቆ ለአራት አመታት በኢሰፓ ስም ይምል ነበር!!
የቤት ጋሎች ለብቻው የመምረጥና የማመጽ ሀይል ያጎናጸፉትን እንቁራሪት አንድ ሁለት ሄሊኮፕተር ልከው ጭጭ ምጭጭ ማረግ ያቃታቸው ለምን ይሆን? ሞት በነሱ ተጀምሮ የሚያልቅ የመሰላቸው ወስላቶች ሞትን ሳያዩዋት እንዴት ይልመዱዋት ትላላችሁ?