Page 1 of 1

የጉራጌ ብሄርና ማንነት ለማጥፋት የታቀደው ክለስተር የተባለ የሕዝባችን ማጎሪያ በረት!

Posted: 30 Jun 2022, 21:46
by Horus
በኢትዮጵያ አንድ የጎሳ ቡድን ስልጣን ላይ በወጣ ቁጥር የመጀምሪያ ቅዠቱ የሌሎችን ሕዝቦች መብትና ነጻነት መርገጥና መድፈር ነው። ይህው ዛሬ ጉራጌን የሚያክለው ሰፊ፣ ትጉህ በማንኛውም መለከያ በኢትዮጵያ በለጸጉ ከሚባሉት ጎሳዎች ቢቀድም እንጂ የማያንሰው ጉራጌን በታትነው፣ ዘሩን አጥፍተው፣ ቋንቋና ማንነቱን ገድለው ከኢትዮጵያ ታሪክ ሊፍቁት ያለሙ መሰሪ የጉራጌ ጠላቶች በክለስተር መደራጀት የተባለ የምጎሪያ በረት ውስጥ ሊያስሩት እያሴሩ ስለሆነ ጉራጌ ነኝ የምትል በቤተንዳ ጉራጌ፣ ባዲስ አበባ፣ በመላ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካና አለም ላይ የተዘራህ የጉራጌ ተወላጅ በነቂስ ተነስተህ/ ተነስተሽ ይህን የ21ኛው ዘመን የጉራጌ ዘር ማጥፊያ ድብቅ ሆሎኮስት አምርረን መቃወና ለኢትዮጵያ ጎሳዎች ሁሉ የተሰጠውን የክልልነት መንብታን አንዳች ሳይሸራረፍ የምናስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ደርሰናል! የጉራጌ ህልውና እጅግ ግዙፍ አደጋ ላይ ይገኛል !! ጉራጌ እንደ አንድ ሰው መነሻችን ሰዓት ላይ ነን! ኬር!!!!


Re: የጉራጌ ብሄርና ማንነት ለማጥፋት የታቀደው ክለስተር የተባለ የሕዝባችን ማጎሪያ በረት!

Posted: 30 Jun 2022, 21:58
by Horus

Re: የጉራጌ ብሄርና ማንነት ለማጥፋት የታቀደው ክለስተር የተባለ የሕዝባችን ማጎሪያ በረት!

Posted: 30 Jun 2022, 22:29
by Horus