Page 1 of 1
Must Watch: በቃ ነፍጠኞች ወሰኑ ! ወለጋ ምድር የተረገመች ትሁን
Posted: 28 Jun 2022, 21:10
by Thomas H
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: በቃ ነፍጠኞች ወሰኑ ! ወለጋ ምድር የተረገመች ትሁን
Posted: 28 Jun 2022, 21:24
by sarcasm
ወለጋ አማራ ነው ይሉ ደሞ አልነበረም? አሁን ደግሞ ምድሪቱን እየረገሙ ነው። ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው የሚባለው?
Re: Must Watch: በቃ ነፍጠኞች ወሰኑ ! ወለጋ ምድር የተረገመች ትሁን
Posted: 29 Jun 2022, 15:03
by Ethoash
እኔ እነዚህ ስዎች እውነት የወለጋ ምድር የኛ ነው የሚሉ አይመስለኝም ነበር በሚሊዬን አመት ፣ ለምን ቢባል ቢሆንም ለስላም ብለው ዝም የሚሉ ይመስለኝ ነበር ግን ይህ እብድ የደርግ ደም መጣጭ ሕዝቡን ሊያጫርስ የሚሉወን ስሙት ብቻ። ይህ ስወ እኔ በደርግ ግዜ ላጠፋው ሁሉ ምህረት ቢደረግለት አይቆጨኝም ግን በዛሬው ንጝግሩ ግን ሁለተኛ ኢትዬዽያ ውስጥ እንዳይመጣ መከልከል ብቻ ሳይሆን ክሱ ጋር ወይይት ያረጉና ዘረኛ መልክታቸውን ያስተላለፉ በሙሉ ከኢትዬዽያ መከልከል አለባቸው ደግሞ ከመጡ መታስርና ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። ይህ የአወርቶ አደር ወለጋ የአማራ ነው ሲል ። አማራ መሬቱን ጠፍጥፎ ስራው ወይ ብሎ እንደመጠየቅ የምትለው ትክክል ነው ብሎ አረፈ ስለዚህ ከዘር ማጥፋት ወንጀል ጋራ ተባብሮዋል ማለት ነው።
አሁን እኮ ወለጋዎች አማሮች መሬቱ የኛ ነው የሚሉ ከሆን ፣ የኦሮሞዎች ጭፍጨፋ ትክክል ሊሆን ነው ማለት ነው። ለምን ብትሉ ነገ ፋኖ የወለጋ መሬታቸውን ሊያስመልሱ ስለሚመጡና ኦሮሞዎችን ስለሚጨፈጭፉ አሁን ኦሮሞዎች አማሮችን ከወለጋ ማባረር ተገቢ ነው ማለት ነው በደርግ ትራፊው ወታደር አባባል።
Re: Must Watch: በቃ ነፍጠኞች ወሰኑ ! ወለጋ ምድር የተረገመች ትሁን
Posted: 29 Jun 2022, 15:26
by Selam/
Isn’t she the same lady that cursed your damned region 50 years ago? Look how poorer & drier Tigray has become since then. KIFFU!
Thomas H wrote: ↑28 Jun 2022, 21:10
Please wait, video is loading...