Page 1 of 1

ሙሽሪትን፤ ላገባ ፈልጌ ሽማግሌ ማንን ልላክ እባካቹሁ አማክሩኝ የER ቤተስቦቼ

Posted: 27 Jun 2022, 13:35
by Ethoash
አንድ ጎድኛዬ ከሙሽሪት ጋራ ፍቅር ይዞታል

ችግሩ እሱዋ አማርኛ አትችልም ፣ እሱም ጉራግኛ አይችልም

ግን አሜሪካ ሊያስመጣት ይፈልጋል ። ታድያ ምን ቋንቋ ብትለምድ ይሻላል። አሜሪካንኛ ፣ ወይስ አማርኛ ይህንን መላ በሉኝ

የቤት ቋንቋቸውስ ምን ይሁን

ልጅ ሲወልዱ በምን ቋንቋ ልጁ አፉን ይፍታ

እነዚህ የመሳስሉ ችግሮች አሉና መላ በሉት መቼም ከናንተ የምደበቀው የለምና ሽማግሌው ፈልጉለት የሙሽሪትን እጅ ለትዳር ለመጠየቅ።

ለዚህ ለተባበራቹሁኝ ሁሉ ለስርግ እጠራቹዋለሁ