Page 1 of 1
A deranged Eritrean man was discovered wandering the streets of Jerusalem.
Posted: 26 Jun 2022, 21:37
by almaze
Re: A deranged Eritrean man was discovered wandering the streets of Jerusalem.
Posted: 26 Jun 2022, 22:35
by ANTICO
I'm familiar with that individual; he works at Israeli Tomato Farm.
Re: A deranged Eritrean man was discovered wandering the streets of Jerusalem.
Posted: 27 Jun 2022, 15:41
by Ethoash
ይህ ሰው ትግሬ ቢሆን ኖሮ ኢትዬ ሪቪው ይዘጋ ነበር በኤርትራኖች ኑምጉምታ፣ እኔ የገረመኝ ስወዬው ብቻ አይደለም ጠያቄውም ጤነኛ አይመስለኝም ዝም ብሎ ይለፈልፋል ለስወዬው ፋታ አልስጠውም መልስ እንዲመልስ። ኤርትራዎች አንድ ዜዴ ልንገራቹ ለምን ይህ ስው ትግሬ አጋሜ ነው የኤርትራን ፓስፖርት ስርቆ ነው በሉ ምን ችግር አለው ምሽልቅ አርጋቹሁ ዋሹ የማይከፈልበት ነው። ከትግሬዎ ስካራም ይህ ኤርትራዊ አህምሮው የተነካ ይመስላል መመለሻ የለውም ስካራሙ አጋሜ ግን በነገታው ስካሩ ሲበርድለት ተመልሶ ስራ ይገባል ይህ ግን የዘላለም በሽታ ነው።