Page 1 of 1

ሴት አራጅ - የኦሮሙማ መንግስት በሴት ደም የሚሰራ ሞተር ነው።

Posted: 26 Jun 2022, 11:17
by Abere
ሴት አራጅ - የኦሮሙማ መንግስት በሴት ደም የሚሰራ ሞተር ነው። በታሪክ በሴቶች እና ዐቅመ-አዳም ባልደረሱ ህጻናት ደም የሚንቀሳቀሰው መሪ ሞተር 4 ኪሎ የተተከለው። በሃሜት ደረጃ ዐጼ ኃይለስላሴ ለደብረዘይት ቢሽፍቱ ቆሪጥ እሬቻ ጋኔን የቅንድቡ ጸጉር የገጠመ ህጻን ልጅ የፈረደበት አፈላልገው አሳፍነው ለእርድ ያቀርቡ ነበር ይባላል። አሁን በሚገርም ደረጃ መሃለ አዲስ አበባ 4 ኪሎ የሴት አራጅ መንግስት ተኮፍሶ የህጻን እና ሴቶችን ደም ያፈሳል።

Re: ሴት አራጅ - የኦሮሙማ መንግስት በሴት ደም የሚሰራ ሞተር ነው።

Posted: 26 Jun 2022, 11:21
by Abere
የሴቶችን ደም ማፍሰስ ሲያምረው በህዝብ ቴሌቭዥን እየወጣ እንደ ፈረስ ያሽካካል - ያዙኝ ልቀቁኝ ኦሮሙማ አስጎራኝ አንዘፈዘፈኝ ይላል። የፈረደባቸው የወለጋ አማራዎች ደም ይፈሳል - የስልጣን ዛር ፈረሱ እንድ ረጋ።