Page 1 of 1

"የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለበት!!" ጠሚ አብይ አህመድ አሊ!!

Posted: 26 Jun 2022, 03:49
by Wedi

"የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለበት!!" ጠሚ አብይ አህመድ አሊ!!

ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ እና ሰው ቢኖር ኖሮ እንዲህ ብሎ በፓርላማ ፊት የጥላቻ ንግግር ያደረገ አብይ አህመድ እንኳንስ የ120 ሚሊዮን ህዝብ ጠቅላይ ሚንስቴር ሆኖ ሊቀጥል ቀርቶ መገኛው እስር ቤት ነበር፡፡ ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ህግ እና ሰው የሌለባት አገር ሆናለች!!

Re: "የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለበት!!" ጠሚ አብይ አህመድ አሊ!!

Posted: 26 Jun 2022, 10:17
by Right
The PM of a country live on National TV said that.

Soon after thousands of Amharas killed.

And he is still a PM. In 2022, This can only happen in Ethiopia.