ቴድ አፍሮ " በ17 መርፌ" በዘመነ ትግሬ-ወያኔ በማዜም ተግሳጽ ሰጠ።ወያኔ ግን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራዬ ነው ብላ መጨረሻ ግን እዬዬ ጆባይደን ጨፈረች- አሁን ደግሞ ለባለተረኛ ሌላ ተግሳጽ
Posted: 23 Jun 2022, 15:32
ቴድ አፍሮ " በ17 መርፌ " lትግሬ ወያኔ በማዜም ተግሳጽ ሰጠ። ወያኔ ግን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራዬ ነው ብላ መጨረሻ ግን እዬዬ ጆባይደን ሆነ። አሁን ደግሞ ለባለተረኛው ኬኛ ሌላ ተግሳጽ አዜመ። ግን ነብይ በአገሩ አይከበርም።ዛሬ እንደ ዱር አሳማ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ቡራ ከረዩ ላይ ያለው በደመ-እንሰሳ የሚመራው ኦነግ መጨረሻ እንድሁ የኡኡታ ባህላዊ ጭፈራውን እንደ ወያኔ እንደሚያደራው ምንም ጥርጥር የለም። ብልህ ከሎሎች መከራ ይማራል ይባል ነበር ዳሩ ግን ኦነግ እና ወያኔ ከአንድ አይነት የቅሌት ጽዋ የተጎነጩ ስለሆነ አወዳደቃቸው ይሁን መከራቸው ተመሳሳይ ነው። በፅኑ የጎሳ እና የበታችነት ስሜት በሽታ የተመቱ ስለሆነ እና የሰከሩ በመሆናቸው ምክር የሚሰማ ጆሮ የላቸውም። ልባቸው የደነደነ ስለሆነ የደነደነ መከራ ይቀበላሉ። በእውነት የትግሬ ወያኔን መጨረሻ እና ውርደት ያየ መልካም ህሌና ያለው ሰው ይሁን ድርጅት የወያኔዎች ዕጣ እንድ ደርሰው አይፈቅድም።
ለማንኛውም ቴዲ አፍሮ የዜግነት ድርሻው ምክር እና ተግሳጽ አበርክቷል። እግዜርም ቢሆን የሚረዳው በሰው ተመስሎ እንጅ በአካል ወርዶ አይደለም። እግዜር ሲቀጣም ቢሆን ወርዶ አይደለም - እግዜር ሲቀጣ ልምጭ (አርጩሜ) አይቆርጥም በምክንያት ይገርፋል ይሸነቡጣል እንጅ - የትግሬ ወያኔዎች እንደት እየገረፈ እንዳለ ሁላችህ እያየን ነው። አለ ሌላ ባለተረኛ - ኦነግ/ፒፒ።