ሁለት የበሰበሱ የዛፍ ግንዶች ሲወድቁ ብዙዎችን መጉዳታቸው አይቀሬ ነው። ትህነግ ወያኔ እና ኦነግ ዕድሜያቸውን ጨርሰው ያፈሩትን የጎሳ መርዝ ፍሬ መሸከም ባለመቻላቸው እየተገረሰሱ ነው።
Posted: 22 Jun 2022, 10:35
ሁለት የበሰበሱ የዛፍ ግንዶች ሲወድቁ ብዙዎችን መጉዳታቸው አይቀሬ ነው። ትህነግ ወያኔ እና ኦነግ ዕድሜያቸውን ጨርሰው ያፈሩትን የጎሳ መርዝ ፍሬ መሸከም ባለመቻላቸው እየተገረሰሱ ነው። የበሰበሰ ዝናብ አይፈራምና ብዙ ዘግናኝ ወንጀል ፈጽመው ያልፋሉ።መቸም ማንም ማጤን የሚችል ህሌና ያለው ሰው ከእንግድህ ወያኔ አገር ይሁን አውራጃ ማስተዳደር የሚችል እንዳልሆነ መገመት አዳጋች አይደለም። ወያኔ የሞተ የተገነዘ የአናሳ ስርወ ጎጥ በመሆኑ የፓለቲካ ይሁን ወታደራዊ ጥርሱ ረግፏል - እንድሁ በባዶ አፉ ብቻ ብዙ በየፎረሙ ይሁን ዩቲዩብ ላይ ይለፈልፋሉ። እስትንፋሳቸው ያለው በኦነግ-ኦሮሙማ ሴራዊ ርህራሄ ብቻ ነው። ይህ የአረጀ የጎሳ ዛፍ ግንድ የፓለቲካ ነቀዝ በልቶት በስብሶ ከወደቀ አመታት አልፈዋል። ሲወድቅ ግን ብዙዎችን በተለይ በሚልዮን የሚገመቱ ትግሬዎችን የሞት ውሃ ሙላት ጠራርጎ ወስዷቸዋል - ትግራይ ውስጥ ከመሃል አገር ተወስዶ የለማችው ጥሪትም ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ወድሟል። የወደመ ክፍለ ሀገር እና የሞተ ህዝብ በሞቱ መሪዎች በሞተ ርዕዮተ አለም መምራት አይቻልም።
ሌላው ግፈኛ ዛፍ ሲወድቅ አይቶ ከወጀቡ ለመማር ያልቻለው የነቀዘው ጎሰኛ ደግሞ ኦነግ ይባላል። ይህ በሀሰት ትርክት እና ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ሙሉ በሙሉ የወያኔ ይዘት እና ምስል ያለው ነው። እርሱም ዕድሜው እንድሁ አጭር ሁናበታለች። በፓለቲካ ማዳበሪያ (የዋሃን ድጋፍ) ቶሎ አድጎ በ3 አመት ቶሎ ጋሽቦ እየወደቀ ያለ የበሰበሰ መሆኑ ነው። የዚህኛው ያረጀ ዛፍ ግን ለየት የሚያደርገው 88ቱን ጎሳዎች በማጥፋት መጠመዱ ነው። የማያድግ ልጅ ብዙ --- ይባላል። የአየሁት ሁሉ ጥላቴ ነው፤የአየሁት ሁሉ የእኔ የእኔ ብቻ ነው የሚል የህጻን ልጅ አመራር። አሁን ይህ የበሰበሰ ግንድ ብቻውን ቀርቷል - የሚያቅፈውም አጥቷል። መርዛማነቱን የተረዱ ሁሉ አንድም ከእርሱ እየራቁ ነው ሁለትም ምሳራቸውን በእርሱ ላይ ለመጣል እየተነሳሱ ነው። ምናልባት ይህ የበሰበሰ ግንድ እነደ ትግሬ ወያኔ በወጀብ ሳይሆን በምሳር ወይም በመጥረቢያ ሊወድቅ ይችላል። ወደፊት ብዙ ዕልቂት ቢፈጸም እንዳይደንቃችሁ። ህዝብ እየኖረ ያለው ከበሰበሰው የጎሳ መርዘኛ ጥላ ስር በመሆኑ በተጠንቀቅ መቆም መልካም ነው።