Page 1 of 1
ጥያቄ አለኝ : የኦሮ-ማራ ጥምረት ስለ ወለጋው ጭፍጨፋ ለምን ዝም አለ ?
Posted: 22 Jun 2022, 09:16
by Thomas H
Re: ጥያቄ አለኝ : የኦሮ-ማራ ጥምረት ስለ ወለጋው ጭፍጨፋ ለምን ዝም አለ ?
Posted: 22 Jun 2022, 12:02
by Union
ኢትዮጵያን ከአውሬው ወያኔ መንጋጋ ለመንጠቅ ነበር ውህደቱ። አሁን ደግሞ ከዋሀቢው መንጋጋ ለመንጠቅ እንደምታየው ህዝቡ እየተነቃቃ ነው። ዋሀቢውም በጋምቤሎች እና በአማሮች ጭንቅላቱ በደንብ ተቀጠቀጠ። ገና ይቀረዋል። ጉድ ትሰማለህ ጉድ ታያለህ። አለምም ያያል