Tedy Afro's Historic Indictment On The Ethiopian Tribal Political System
Posted: 22 Jun 2022, 00:35
ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚለፈፈው ዘርፈ ብዙ የጎሳ ትርክት፣ ተረትና ሽኩካ ሁሉ እንዳልሆኑ ሆነዋል ። የጎሳ ኤትኖክራሲ እንደ ከሸፈ ላልፈው 30 አመት የምናውቀው ቢሆንም የትግሬ ወያኔ ተረት ተሽሮ የኦሮሞ ዘውግ ትርክትና ተረት ለመክሸፍ ሙሉ አራት አመት እንኳ አልወሰደበትም ። አሁን ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው። ሌሎች ጎሳዎችም ተረኛ ግዢ ለመሆን መባከኑን ትተው የጎሳ ክልል ፈርሶ፣ የዘር አገዛዝ እንዲሻ ባንድነት ይነሱ! እንነሳ! ያ ካልሆነ ቴዲ 3ኛ ያስተሰርይያል ያወጣበታል ! የቴዲ አፍሮ መልክት አንድና አንድ ነው፤ የዘር ፖለቲካ እንዲያበቃ፣ ክልሎች እንዲፈርሱ ባንድነት እንነሳ ነው የሚለን!!!!